ዋናው ጤና
በተፈጥሮ የከንፈርና ላንቃ ስንጥቅ ችግር አጋጥሟቸው ለዓመታት በከፍተኛ የጤና ችግር ሲሰቃዩ ለቆዩ 33 ህፃናትና ወጣት ህሙማን በሶማሌ ክልል ጐዴ ሆስፒታል ነፃ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ተሰጣቸው፡፡ በፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ አስተባባሪነት፣ በጐዴ ሆስፒታል በተከናወነው የነፃ ህክምና ፕሮግራም ላይ ለህሙማኑ የቀዶ ህክምናውን ያደረጉት…
Read 3743 times
Published in
ዋናው ጤና
“ህዝቤ ለካ ስጋ ቤት ደጃፍ የማይጠፋው …” ሁልጊዜ በዓል ሲቃረብ በዓሉን በዓል ለማስመሰል የተለያዩ የምግብና የመጠጥ አይነቶችን በብዛት ማዘጋጀት የተለመደ ነው፡፡ ምንም እንኳን የኑሮ ውድነቱ የህብረተሰቡን እንደልብ የመሸመት ፍላጐት ቢገድበውም ሁሉም እንደአቅሙ ደረጃ ለበዓሉ አስፈላጊ ናቸው የሚላቸውን ነገሮች መሸማመቱ አይቀሬ…
Read 4762 times
Published in
ዋናው ጤና
ገመርቱ ክንዴ ተወልዳ ያደገችው አዋሳ ከተማ እምብርቱ ላይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጥርን ድጋፍ አድርገው በተሰሩ ላስቲክ ቤቶች ውስጥ ነው። የህይወትን ሀሁ በጎዳና ላይ የጀመረችው ገመርቱ የህይወትዋን አብዛኛውን ዕድሜ ያሳለፈችውም እዛው ጎዳና ላይ ነበር፡፡ እናትና አባቷ በጎዳና ህይወት ውስጥ ተዋውቀውና ትዳር…
Read 4575 times
Published in
ዋናው ጤና
ባለሃብቱ የመንግስትን ድጋፍ አድንቀው፣ የጉምሩክ አሰራርን ነቅፈዋልለህክምና ባለሙያዎች የድህረ ምረቃ ትምህርት እንዲመቻችላቸው ጠይቀዋል ከሆስፒታሉ ስያሜ እንጀምርና አላትዮን ማለት ምን ማለት ነው?አላትዮን የሶስት ቋንቋዎች ማለትም (የሶሪያ፣ ላቲንና ግሪክ) ውህድ ነው ትርጉሙም ቅን፣ ሐቀኛ፣ እውነተኛ (አማናዊ) እንደማለት ነው፡፡በህክምና ሙያ ውስጥ ለምን ያህል…
Read 6920 times
Published in
ዋናው ጤና
በህገወጥ መንገድ የሚመረት ቪያግራ ገበያውን ተቆጣጥሮታል“የቪያግራ ተጠቃሚ መሆን ከጀመርኩ ብዙ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ገና በወጣትነት እድሜዬ በገጠመኝ የወሲብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ ብዙ ጥረት አድርጌአለሁ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ እንደልብ ካገኙት ሰው ጋር ሁሉ ተወያይቶ መፍትሄ የሚበጅለት ባለመሆኑ ችግሬን ለብቻዬ ይዤ ለአመታት ተሰቃይቼአለሁ። በዚህ…
Read 31250 times
Published in
ዋናው ጤና
የዐይን ባንኩ እስከአሁን ለ1227 ሰዎች ንቅለ ተከላ አከናውኗል ከ10ሺ በላይ ሰዎች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል፡፡ ከ7 ሺ በላይ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ዕድሮች አባላት የዐይን ብሌን ልገሳ እንዲያደርጉ ቅስቀሳ ሊጀመር ነው፡፡ በከተማዋ የሚገኙት ዕድሮች የጋራ ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮችም…
Read 4386 times
Published in
ዋናው ጤና

