ዋናው ጤና
ራስ ምታት ሞትን የሚያስከትሉ ከባድ የጤና ችግሮች ምልክት ሊሆን ይችላል ማይግሪን ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን በሦስት እጥፍ ያህል ያጠቃል በአንጐላችን ውስጥ የሚገኙ የደምስሮች በተለያዩ ምክንያቶች ቀድሞ ከነበራቸው መጠን ሲጨምሩና ሲቀንሱ፣ ሲያብጡና ሲለጠጡ ለራስ ምታት ህመም ይዳርጋሉ፡፡ ራሱን ችሎ ህመም የሆነው የራስምታት…
Read 33392 times
Published in
ዋናው ጤና
ካፌይን ነክ የሆኑ ምግቦችና መጠጦች በእርግዝና ወቅት መውሰድ በፅንሱም ሆነ በእናቲቱ ጤና ላይ ጉዳት እንደሚያስከትል በጥናት መረጋገጡን Neurology የተሰኘ የህክምና ጆርናል ሰሞኑን ዘግቧል፡፡ ነፍሰጡር ሴቶች፤ የማነቃቃትና እንቅልፍን የማባረር ባህርይ እንዳለው የሚታወቀውን ካፌይን በሚወስዱበት ወቅት የልብ ምታቸውና የደም ግፊታቸው በከፍተኛ መጠን…
Read 5504 times
Published in
ዋናው ጤና
ለገበያ የሚቀርቡት ዘይትና ጨው ደረጃቸውን የጠበቁ አይደሉም የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ባለፉት 6 ወራት ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ከመድኃኒትና ምግብ አስመጪ፣ አከፋፋይና ላኪ ድርጅቶች ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን መድሃኒቶች በህገወጥ መንገድ በመግባት ቀዳሚ እንዳልሆኑ ተገለፀ፡፡ ባለሥልጣኑ፣ በሳምንቱ…
Read 3840 times
Published in
ዋናው ጤና
• አንድ ሰው ከዕለታዊ ምግቡ 1/3ኛው ከጓያ የተዘጋጀ ከሆነ፣ ከወገብ በታች ሽባ ይሆናል • በህክምና ስለማይድን የችግሩ ተጠቂዎች የዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኞች ይሆናሉ • ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻይና፣ ህንድና ባንግላዲሽ ለችግሩ ተጋላጭ ናቸው በሳይንሳዊ ስሙ ላትረስ ሣቲቫ (Latres Sativa) እየተባለ የሚጠራው…
Read 9561 times
Published in
ዋናው ጤና
እግራችን የሰውነታችን ጠቅላላ ክብደት ተሸካሚ በመሆኑ ሁልጊዜም ጫና ይበዛበታል። በተለይም ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጥረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ሥርዓታቸው ስለሚዛባ የእግሮቻቸው ጤና ለጉዳት ይዳረጋል፡፡ በዚህ ወቅትም የእግር መደንዘዝና የማቃጠል ስሜት ይፈጠርባቸዋል፡፡ ቀስ እያለም ችግሩ ወደ…
Read 38327 times
Published in
ዋናው ጤና
የሕፃናት ሐኪሞች ማህበር፤ “Adolescent Health in Ethiopia” በሚል መሪ ቃል 17ኛ ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዶለሰንት ሥነ ተዋልዶ፣ ማኅበራዊ ሕይወትና ጤና … ላይ በማተኮር ሰሞኑን አካሄደ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሂልተን ሆቴል በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ የኢትዮጵያ የሕፃናት ሐኪሞች ማኅበር ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ቦጋለ ወርቁ፤…
Read 4016 times
Published in
ዋናው ጤና

