ዋናው ጤና
በማገዶ እንጨትና ተቀጣጣይ ነገሮች አማካይነት የሚመጣ የሳንባ ካንሰር መጨመሩን የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ባወጣው ጥናት አመልክቷል፡፡ “የሳንባ ካንሰር የተጋላጭነት መጠን በሴቶችና በወንዶች መካከል ተመጣጣኝ ነው" ብሏል - ጥናቱ፡፡ ብዙዎቹ የሳንባ ካንሰር ታማሚዎች ወደ ሕክምና ተቋማት የሚመጡት ዘግይተው መሆኑ ያመለከተው ጥናቱ፤ የሳንባ…
Read 1960 times
Published in
ዋናው ጤና
“አላዛር ሰው የማይወድ፣ ሲቀርቡት ራሱን ወደ ጥርኝነት የሚቀይር፣ እንኳን ሲያወሩበት እንዲሁ ሲተነፍሱ ራሱ ሲመለከት የሚቀፈው፣ ብቻውን መሆን ቢፈልግም ያለበት የህይወት መከራ ከመንጋው ጋር የሚቀላቅለው፣ ስለሱ ማንም ሲያወራ ሲሰማ እንደ እብድ የሚያደርገው፣ ፊቱ የማይፈታ፣ በሰው መወደድ እርግማን የሚመስለው፣ ጅኑን ከጠጣ በኃላ…
Read 1674 times
Published in
ዋናው ጤና
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Read 1869 times
Published in
ዋናው ጤና
በዶ/ር ንጉሤ ጫኔ : የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም - አስም ምንድን ነው?አስም የመተንፈሻ አካላችን ባእድ በሆኑ የትንፋሽ አለርጅ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ ጥበት መድሀኒት ሲዎስዱ ወደ ነበረበት በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ነው።- ምክንያተ…
Read 1670 times
Published in
ዋናው ጤና
1, በስኳር በሽታ መያዝን ይከላከላል። 2, የካንሰር ስርጭትን ይከላከላልደ። 3, የሆድ ውስጥ አለሰርን ይከላከላል። 4, በልብ በሽታ መያዝን ይከላከላል። 5, ጉንፍን የጉሮሮ ህመም እና ትኩሳት የመሳሰሉትን ህመሞች የመፈወስ ሀይል አለው። 6, ሰውነታችን በቀላሉ በበሽታዎች እንዳይጠቃ ያግዛል። 7, ለጥርስ ህመም እና…
Read 2327 times
Published in
ዋናው ጤና
Wednesday, 15 November 2023 00:00
➡️ የማህፀን ሞኝ ዕጢ ( Uterine fibroids) ምንድን ነው? ምልክቶችና መፍትሄዎችስ?
Written by Administrator
የማህፀን ሞኝ ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ እባጭ ሲሆን ከማሕፀን ግድግዳ ጡንቻዎች የሚነሳ ነው ። ** በቁጥር እና በመጠን ይለያያሉ ። ** በፍጥነት ወይንም በዝግታ የሚያድጉ ሊሆኑ ይችላልሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜም በራሱ ሊጠፋም ይችላል፡፡** አንዲት ሴት በመውለጃ ዘመኗ እንዲሁም…
Read 1463 times
Published in
ዋናው ጤና

