የሰሞኑ አጀንዳ
“ፓርላማው የሽብርተኝነት ፍረጃን ማንሳት አለበት ተባለ” ከሰሞኑ የፌደራል አቃቤ ህግ በሙስና ተከስሰው የነበሩ ባለሥልጣናትና ባለሃብቶች እንዲሁም የአርበኞች ግንባር ግንቦት 7፣ ዋና ፀሃፊአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 700 ያህል የተለያዩ እስረኞችን በይቅርታ ፈትቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሣ በበኩላቸው፤ በክልላቸው እስካሁን 40…
Read 3234 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
• ጠ/ሚኒስትሩ የሚያነሷቸው ሀሳቦች ለሃገራዊ መግባባት ጠቃሚ ናቸው• ሥር ነቀል የምርጫ መዋቅራዊና አስተዳደራዊ ለውጥ ያስፈልጋል• በቅድመ ሁኔታ ላይ የታጠረ ድርድር አያስፈልግም የአገሪቱ የፖለቲካ ድባብ እየተለወጠ ይመስላል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ተፈተዋል፡፡ አሁንም እየተፈቱ ነው፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጠ/ሚኒስትርነት መንበሩን ከያዙ…
Read 3465 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ከሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ጋር እውነተኛ ድርድር ማድረግ ያስፈልጋል አሁን የሚያስፈልገው አስቸኳይ የሃገር ውስጥ የፖለቲካ መፍትሄ ነው ገዥው ፓርቲ ብቻ አይደለም የተዳከመው፤ ተቃዋሚዎችም ነን ወደ መንበረ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመጡ ዛሬ 40 ቀን የሆናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እስከዛሬ ያደረጋቸው እንቅስቃሴዎች…
Read 4970 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
(በህግ ባለሙያዎችና በፖለቲከኞች ዕይታ) • የሰብአዊ መብት ጥሰትና የስቃይ ምርመራ፣የህንፃ ዲዛይኖችም ውስጥ ገብቷል • ዜጎችን ነጥሎ ጭለማ ክፍል ውስጥ ማሰር የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው • ከ97 ወዲህ የወጡ ህጎች፣ ለሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸም ምክንያት ሆነዋል • የሰብአዊ መብት እንዲከበር የመጀመሪያው…
Read 4388 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
· “ኦህዴድ የታችኛው መዋቅር ላይ ሙሉ ለውጥ ማምጣት አለበት” · “ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ እንጂ ባዶ ቅል አይደለም” · “ያለፈውን ሥርዓት ሁሉ መውቀስ የለብንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞነኛ እንቅስቃሴዎችና ንግግሮች ዙሪያ የመድረክና ኦፌኮ አመራሩ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት…
Read 5888 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
“--ዛሬ ስለ ኢህአዴግ ስናስብ ይኸው አዲሱ የአንድነት፥ የፍቅርና የኢትዮጵያዊነት ኃይል ሊዘነጋ አይችልም። በአዲሱኃይል ምክንያት የኢህአዴግ ማንነት ተዥጎርጉሯል፤ በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይወከል የነበረው ወጥ አቋሙ/ማንነቱ፣አሁን ቢያንስ ብቸኛ አማራጭ መሆኑ ቀርቷል።--” ማርቆስ ረታ (ካለፈው የቀጠለ)2. የኢህአዴግ መሠረታዊ ድርጅት ነክ ችግሮችኢህአዴግ ራሱ በሚያደርስብን በደል…
Read 2624 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ