የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(14 votes)
በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አስተባባሪነት የተቋቋመው የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከተነሱ ዋነኛ ርዕሰ ጉዳዮች የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡ በመግለጫው ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሚዲያ አካላት የተገኙ ሲሆን አምስት ጋዜጠኞች ብቻ ጥያቄዎችን ለመድረኩ ሰንዝረዋል፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት፣ በርካታ ዜጎች በተለይም ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በመንግስት ላይ በሚሰነዝሩት የሰላ ትችትና ተቃውሞ የተነሳ በሽብርተኝነት እየተፈረጁና እየተከሰሱ፣ ለእስርና ለስደት ተዳርገዋል፡፡ ቁጥራቸው ቀላል የማይባልም አገራቸውና ወገናቸው እየናፈቃቸው፣ በስደት አገር እያሉ ለህልፈት በቅተዋል፡፡ የማታ ማታ ህዝብ ባደረገው እልህ አስጨራሽ…
Rate this item
(9 votes)
 - ሀገራችን የሁላችንም እንጂ የአንድ ቡድን አይደለችም - ኢትዮጵያ እናቴ ነች፤ ኢትዮጵያ ነች ወልዳ ያሳደገችኝ የ88 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ አንጋፋው ፖለቲከኛ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ከሰሞኑ በተካሄደው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ላይ የተሳተፉ ሲሆን ለመጀመርያ ጊዜ ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ተገናኝተው የመነጋገር…
Rate this item
(9 votes)
 ነዋሪነታቸውን በለንደን ያደረጉት አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ከግንቦት 7 ንቅናቄ መስራቾች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤትን ከፖለቲካ አጋሮቻቸው ጋር በማቋቋም በሊቀ መንበርነት ይመራሉ፡፡ በ26 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር በአሜሪካ ሲያትል የተቋቋመውየኢትዮጵያ ብሔራዊ የመግባባትና እርቅ ኮሚቴ አስተባባሪው አቶ ስለሺ፤ በሙያቸው መሃንዲስ ሲሆኑ…
Rate this item
(10 votes)
 · “እኔ ያንን ሁሉ ሰምቻቸው፣እነሱ አምስት ደቂቃ እንኳ መቋቋም አልቻሉም” · “ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት ከሁሉም በላይ የታፈነው በትግራይ ነው” · “በትግራይ ህወሓትን መቃወም ከባድ ዋጋ ያስከፍላል” ባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በመቐሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በተካሄደው ውይይት፤ በህወሓት…
Rate this item
(11 votes)
ፖሊስ ረቡዕ እለት ጉዳዩን እየተከታተለ ለሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት፤ በቀድሞ የሜቴክ ም/ኃላፊ ብ/ጀነራል ጠና ቁርንዲ የምርመራ መዝገብ ስር በሚገኙ 26 ተጠርጣሪዎች ላይ በ14 ቀናት ውስጥ ያከናወነውን የምርመራ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት፤ እያንዳንዳቸው በድርጊቱ ነበራቸው ያለውን ተሳትፎ…
Page 7 of 28