የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም አጣሁት የምለው ነገር በግሌ የለም፡፡ በአገር ደረጃ ብዙ ነገሮች የታጡበት አመት ነው፤ የ2003 ብቻ ሳይሆኑ ሲንከባለሉ የመጡ ናቸው፡፡ በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ብዙ ሰው የመብላት፣ የመኖር፣ የመልበስ አቅሙን አጥቷል፡፡ በኑሮ ውድነት ምክንያት የተፈጠረው ችግር የማህበራዊ ኢኮኖሚ እጦት የፈጠረው ነው…
Read 5129 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ከግል ህይወቴ ስጀምር የመኖሪያ ቤቴ ጉዳይ ነው የሚመጣው፡፡ ወይ ቤቱ ይታደስ ወይ ተተኪ ሌላ ቤት ይሰጠኛል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በ2003 ክረምት ቤቱ እየፈረሰ ነው፤ አሁን ያለሁበት አንዱ ክፍል እስከ መኝታ ቤቴ ድረስ ያፈሳል፤ ሌሊት ሳልተኛ ነው የማድረው፡፡ በግሌ…
Read 4034 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የአራተኛው አገራዊ ምርጫ ውጤትን በመያዝ የተጀመረው የ2003 ዓ.ም. ፓርላማ ከአንድ ተቃዋሚ ፓርቲ አባል በቀር የተለየ ሐሳብ የሚያንፀባርቅ አባል አልነበረውም፡፡ በግል ተወዳድረው ፓርላማውን የተቀላቀሉት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስም፤ ከጅምሩ ..ዓላማዬ የኢሕአዴግን ዓላማ ማስፈም ነው.. በሚል የምርጫ ቅስቀሳ ነው የተወዳደሩት፡፡ እናም ለኢሕአዴግ ያላቸውን…
Read 3938 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ሕዝብን ማን ይምራ? (ፍልስፍናዊ ምላሽ)ይህ ጥያቄ ረዥም ታሪክ ያለው ዐቢይ ጥያቄ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ በግሪኮቹ የፖለቲካ ፍልስፍና ውስጥ አንዱ ወሳኝ ጥያቄ ..ማን ይምራ? ማን ያስተዳድር?.. የሚለው ነበር፡፡ ይህን ጥያቄ ይዘን እስከ ዛሬው የዘመናዊነት አስተሳሰብ(Modernity) ድረስ መዝለቅ እንችላለን፡፡ በጥንቱ ዘመን ግሪኮቹ የራሳቸውን…
Read 5523 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ሐምሌ 16/2003 ዓ.ም ታትሞ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ..በአደባባይ ሙግት የተረቱበትን፤ በጦማር ምን ያደርጉታል?.. በሚል ርዕስ የቀረበውን የአቶ ዘሩባቤል አሰፋን ጽሁፍ አነበብኩት፡፡ ጽሁፋቸውን ሳነብብ፤ የነገር አያያዛቸው ..እኔ ጨረቃዋን ሳሳየው፤ እርሱ ጣቴን ይመለከታል.. ቢያሰኘኝም፤ ሀሳብን - ከፀሃፊው መለየት ተስኗቸው ..ስሜት እና…
Read 5211 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
አቶ ተስፋዬ ታሪኩ፤ የመኢአድ ዋና ፀሐፊ4.5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ተጨማሪ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በመንግስት ቢነገርም፤ ቁጥሩ ይህ ብቻ ነው የሚል እምነት የለኝም፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በብልሹ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በሙስናና በአላስፈላጊ ወጪዎች ለችግር ተዳርጓል፡፡ ተጨማሪ የምግብ እርዳታ የሚባለው መጀመሪያ ምን ተገኝቶ፣…
Read 5809 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ