የሰሞኑ አጀንዳ
አቶ ሙሼ የኢዴፓ ሊቀመንበርድርቅ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው፤ ይሁን እንጂ ድርቅ በተከሰተበት አገር ሁሉ ረሃብ ይፈጠራል ማለት አይደለም፡፡ በቂ ክትትልና ዝግጅት ቢኖር ኖሮ፤ ድርቅ የዜጎችን ህይወት እንዳይፈታተን ማድረግ ይቻላል፡፡ በአገራችን ግን፤ በድርቅ ምክንያት ብዙ ወገኖቻችን የረሃብ ተጠቂ ሆነዋል፡፡ መንግስት ከመናገሩ በፊት፤…
Read 4125 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ሐምሌ 16/2003 ዓ.ም ታትሞ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ..በአደባባይ ሙግት የተረቱበትን፤ በጦማር ምን ያደርጉታል?.. በሚል ርዕስ የቀረበውን የአቶ ዘሩባቤል አሰፋን ጽሁፍ አነበብኩት፡፡ ጽሁፋቸውን ሳነብብ፤ የነገር አያያዛቸው ..እኔ ጨረቃዋን ሳሳየው፤ እርሱ ጣቴን ይመለከታል.. ቢያሰኘኝም፤ ሀሳብን - ከፀሃፊው መለየት ተስኗቸው ..ስሜት እና…
Read 4295 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
“መታሰር ማለት ያለመፈታት አይደለም” - የብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ “… በምድር መከራ ተከበን በህይወት ፈተና ተጨንቀን ባለንበት ሰዓት ከሌሎች የሃይማኖት መሪዎች ጋር በመሆን በምህረት እንድንፈታ ከተጐጂ ቤተሰቦችና ከመንግስት ጋር በመተባበር እንቅስቃሴ መጀመሩን በሰማንበት ጊዜ ትልቅ ተስፋ ያገኘንበት…
Read 31607 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Saturday, 11 August 2012 10:12
ነገር - የገባት ሠጐን፣ ነገር የገባት ወለደች (ነገር የገባት ሠጐን ቁጥር 3)
Written by ነቢይ መኮንን
(ነገር የገባት ሠጐን ቁጥር 3) ነገር - የገባት ሠጐን፣ ደሞ ዛሬ ጉድ አመጣች “አንድ - አይነድ -አይፈርድ” ብላ፤ ነገር - የገባት ወለደች! አዲሷ ሠጐን ክንፍ አብቅላ፣ ባዲስ መላ በአዲስ ማላ እሾህ ወግቷት እሾህ ነቅላ መንገድ መቷት መንገድ ጠርጋ እንደፈንጂ -…
Read 48750 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ነገር የገባት ሰጐን፣ፅናት - የገባት ሰጐን ናት! (ቁጥር 4) ማለዳ ነገር የገባት ጥርሷን የነከሰች ሰጐን፣ ከቲኬም ወዲያ ስም የላት! ቲኬ ነብስ፣ ያገር እስትንፋስ! አሁንም ጥናቱን ይስጥሽ! ከልብ የምትሮጭ ሰጐን ነሽ፣ ማራቶን መስክ የሆነልሽ! በሀቀኛ እግር ወርቅ አሳሽ በሩቅ አገር ሩቅ…
Read 4253 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ነገር የገባት ሰጐን (ቁጥር ሁለት) ነቢይ መኮንን የዓለም ሩጫ ገጥሞን፣ እኔ፣ በምጥ ብዛት አንቺ፣ በጐን ውጋት፣ ሁለታችን ታመን፡፡ አንቺ መለኛ ነሽ፣ መላውን ታውቂያለሽ፣ ብልሂቱ ሰጐን፣ ነገር የገባሽ ነሽ፣ “አገሬን!” “አገሬን!” “አገሬን!” ብለሽ ሻርሽ! ህመምሽን እረስተሽ፣ አገርሽን አዳንሽ፡፡
Read 3839 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

