የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም አጣሁት የምለው ነገር የለም፡፡ የማልረሳቸው ክስተቶች ሁለት ነገሮች ናቸው፡፡ አንደኛው ኢዴፓ ለህዝብ ቃል በገባው መሰረት የአመራር ለውጥ አድርጐ ከተለመደው የፖለቲካ አሠራር እራሱን የተለየ ፓርቲ መሆኑን ያረጋገጠበት ነው፡፡ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂደን የቀድሞውን አመራር በአዲስ ተክተናል፡፡ ሁለተኛው በአባይ ግድብ ዙሪያ…
Read 3963 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም አጣሁት የምለው እርካታንና ነፃነትን ነው፡፡ አንድ ሰው ብቻውን አይደሰትም፤ አካባቢው ከተራበ እሱም አይጠግብም፡፡ ለመብላት ለመተኛት ለመልበስ አይደለም እኔ የምኖረው፡፡ ሌላው ሲደሰት እኔም እደሰታለሁ፤ ሌላው ሲራብ ግን እኔ ብቻዬን የምለውጠው ጉዳይ አይደለም፡፡ 2003ን የማልረሳው የችግሩ ማግስት በመሆኑ ነው፡፡ የ2002…
Read 4744 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ዲሞክራሲያዊ ስርአትን አጥቻለሁ፡፡ በነፃነት ተደራጅቶ የመንቀሳቀስ መብት ተገድቦ፣ ስልጣን ላይ ያለው አካል ከቀረነው ጋር መነጋገር አለመፈለጉ ይሄ ትልቅ ያጣነው ነገር ነው፡፡ ለዚህ አገር መፍትሄ ሊሆን ይችላል የምለው ውይይት እና መደራደር ነው፡፡ ገዢው ፓርቲ ለዚህ ፍቃደኛ አለመሆኑ ትልቁ ያጣነው…
Read 5361 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
2003 ዓ.ምን ኢህአዴግ ሲገመግመው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅዱን ለማሳካት ወደ ተግባር የተገባበት ሁኔታ የታየበት ነው፡፡ እቅዱ እንዲታወቅና ውይይት እንዲደረግበት በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎችም ለዚህ እቅድ መሳካት የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ሠፊ ሥራ የተሠራበት፣ ታላቁ የህዳሴ ግድብ እንዲጀመር የተደረገበት ዓመት ነው፡፡ ድርጅታችን ኢህአዴግ…
Read 5882 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም አጣሁት የምለው ነገር በግሌ የለም፡፡ በአገር ደረጃ ብዙ ነገሮች የታጡበት አመት ነው፤ የ2003 ብቻ ሳይሆኑ ሲንከባለሉ የመጡ ናቸው፡፡ በኑሮ ውድነቱ ምክንያት ብዙ ሰው የመብላት፣ የመኖር፣ የመልበስ አቅሙን አጥቷል፡፡ በኑሮ ውድነት ምክንያት የተፈጠረው ችግር የማህበራዊ ኢኮኖሚ እጦት የፈጠረው ነው…
Read 6422 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በ2003 ዓ.ም ከግል ህይወቴ ስጀምር የመኖሪያ ቤቴ ጉዳይ ነው የሚመጣው፡፡ ወይ ቤቱ ይታደስ ወይ ተተኪ ሌላ ቤት ይሰጠኛል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በ2003 ክረምት ቤቱ እየፈረሰ ነው፤ አሁን ያለሁበት አንዱ ክፍል እስከ መኝታ ቤቴ ድረስ ያፈሳል፤ ሌሊት ሳልተኛ ነው የማድረው፡፡ በግሌ…
Read 3245 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ

