የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(25 votes)
 ዶ/ር መሸሻ ሸዋረጋ(የCCRDA ዋና ዳይሬክተር) ዓመቱ በግል ህይወቴ የተለየ ነገር ባላይበትም፣ የማማርረው አይደለም፡፡ የምመራው CCRDA የልማት ድርጅቶችን የሚያስተባብር እንደመሆኑ፣ በእቅድ ከያዛቸው አብዛኞቹን አሳክቷል፡፡ ያው እንደሚታወቀው፣ እኛ የበጀት ዓመቱን የምንቆጥረው፣በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር ነው፡፡ እስካሁን ባለው የስራ ግምገማ፣ ድርጅቱ ካቀደው 80 በመቶውን…
Rate this item
(181 votes)
እሑድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ማለዳ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ቤተኛና ወዳጆች ለሆኑ የውጪ ሀገር ዜጎችም ጭምር መልካም ረፋድ አልነበረም፡፡ አሳዛኙ ዜና የብዙዎችን ጆሮ ለማዳረስና ለማሳዘን ጊዜ አልወሰደበትም፡፡ “ቀደምቱና ታሪካዊው የጣይቱ ሆቴል በእሳት ተቃጠለ!” ይህንን ዜና በርካታ ድረ ገጾችና…
Saturday, 10 January 2015 09:34

የምርጫ ሂደቱ በኢህአዴግ ዓይን

Written by
Rate this item
(72 votes)
• ኢህአዴግ ዲሞክራሲን የሚያየው በእውነተኛ ገፅታው ነው • ምርጫ በውጤት አይመዘንም፤ ዋናው ሂደቱ ነው የግንቦቱን ምርጫ እየተቃረበ ነው፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ሂደቱ ላይ የተለያዩ ቅሬዎችንና ተቃውሞዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግስ ምን ይላል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በኢህአዴግ ምክር…
Rate this item
(110 votes)
መብቴን ለማስከበር ወደ ፍ/ቤት ላመራ እችላለሁ ብለዋልየፕሮፌሰርነት ማዕረግ አላግባብ መከልከላቸውን ተናግረዋል ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ድረ-ገጽ በተሰራጨ መረጃ፣የፖለቲካል ሣይንስ መምህርና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጡረታ እንደተባረሩ ቢነገርም መረጃው እውነት አለመሆኑን ከአንደበታቸው ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ሆኖም ከዩኒቨርሲቲው…
Rate this item
(28 votes)
ምርጫው ሳይነገረን ነው የተካሄደው ብለዋልታዛቢዎቹን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው - ምርጫ ቦርድበግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ከህግና ደንብ ውጪ፣ የገዢው ፓርቲ አባላት የተመረጡበት ነው በማለት የተቃወሙ ሲሆን ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ የህዝብ ታዛቢዎችን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው…
Rate this item
(37 votes)
የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በክልሎች ህዝባዊ ስብሰባ ሊያደርግ እየተዘጋጀ ነው ኢዴፓ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ እያገኘሁ ነው ብሏልመድረክና ኢዴፓ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ማድረጋቸውን የገለፁ ሲሆን የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በበኩሉ፤ ያቀደው ተከታታይ ህዝባዊ ስብሰባ ቢታገድም የሃገሪቱን የተቃውሞ…
Page 11 of 26