ባህል
አይ ምስኪን ሃበሻ… ለሞትም ሸበላ…‹‹ሞቴን አሳምረው…!›› ይላል ምልጃ ጠርቶበሞቱ ላይ ነግሶ… አሟሟቱን ፈርቶከመቃብር በላይ… ለፃፈው ስም ሳስቶበቆሻሻ ደጀን… መንደሩ ተሞልቶትንፋሹን ተነጥቆ… ሰርኑ ተሰንፍጦበአቤት ባይ እጦት… ተስፋው ፈሶ ቀልጦበፍትህ-ቢስ ሃገር እንባውን ‹‹ተቀርጦ››የዘመን ዳኝነት ተረቱን ገልብጦ…….. ‹‹ከደጃፉ ዛፍ ላይ ሞፈር ሳይቆረጥ…….. እየሞተ…
Read 4171 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከዚሀ በፊት ደጋግመን ያወራናት ነገር አለች… ‘ዜና’ ተብለው የሚነገሩ ነገሮች…አለ አይደል… ጎሽ ብለው ከማስጨብጨብ ይልቅ “እና ምን ይጠበስ!” የሚያሰኙ ናቸው፡፡ አንድ መሥሪያ ቤት የዕቅዱን ዘጠና በመቶ በማሳካቱ እኛ ምን እናድርገው! አይደለም ዘጠና፣ ለምን መቶ በመቶ አያሳካም! ደሞዝ የምንከፍለው መቶ…
Read 4418 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየውን ጓደኞቹ “ና ጠጅ እንጋብዝህ…” ይሉታል፡፡ እሱም “እሺ፣ ግብዣ ተገኝቶ ማን እምቢ ይላል…” ይላቸዋል፡፡ ግን የግብዣው ቦታ ሩቅ መሆኑን ሲያውቅ ምን ቢል ጥሩ ነው…“እዚሁ ጋብዙኝ…ባይሆን እኔ የማሩን እከፍላለሁ፣” አለና አረፈው፡፡ምን ያድርግ…ገና ለገና ለሦስት ብርሌ ጠጅ ‘ከወንዝ ወዲያ ማዶ’…
Read 5411 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እኔ የምለው…ሰሞኑን እኛ ሳናውቀው ‘በውስጠ ታዋቂ’ የወጣ አስገዳጅ መመሪያ ነበር እንዴ! የቅበላው ሰሞን…አለ አይደል… “በዛሬው እለት ከቤቱ ውጪ ያላደረ…” ምናምን የተባለ ይመስል ነበራ! ግራ ገባን እኮ… ከክልል አካባቢ አዲስ አበባ ለሥራ የመጡ ሰዎች እንኳን ማደሪያ አልጋ ማግኘት አቅቷቸው ሲንከራተቱ…
Read 6809 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቼም ዛሬና ነገ… አለ አይደል…አዲስ አበባ ልክ… “ስማ፣ ስማ ተስማማ፣ ላልሰማ አሰማ፡፡ የምጽአት ቀን እየቀረበ ስለሆነ የቻልከውን ያህል በልተህ የቻልከውን ያህል ጠጣ…”ምናምን የተባለ ነው የሚመስለው፡፡ ለሦስቱ ነይ፣ ነይ እንኳን ያ ሁሉ ግፊያ!የምር ግን…መቼም የእኛ ነገር እኮ… አለ አይደል…እርስ በእርስ…
Read 4960 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው እኚህ የአማሪካውን ሰውዬ እዚህ ለተወሰነ ጊዜ “አግዙን” ብለን ብናመጣቸው ግንብ በግንብ የሚያደርጉን አይመስላችሁም! “ወደ ቦሌ መንገድ መግቢያ ላይ ግንብ እንገነባለን፣” ይላሉ፡፡ “ጌታዬ፣ ግንብ መገንባቱ እንኳን የከተማዋን መልካም ገጽታ…” ብለን ሳንጨርስ ያቋርጡናል፡፡“ገባኝ፣ ገባኝ… ግንብ እንኳን ባይሆን ኬላ እናቆማለን፡፡…
Read 4555 times
Published in
ባህል