ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስንት አልከኝ?” “ሰባት ሺህ...”“ሰባት ሺህ ለበግ?!”“እንደውም የጠዋት ገበያ ነው ብዬ አስተያየት አድርጌ ነው”ምን ይደረግ! እንዲሁ እንደ ቆዳ ስንለፋ እንኑር እንጂ! ምን መሰላችሁ የበሬውን ዋጋ በግ ወሰደው፣ የመኪናውን ዋጋ በሬ ወሰደው፣ የጂ ፕላስ ፎሩን ዋጋ መኪና ወሰደው!…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...በአንድ ወቅት “አንዳንድ ቀንማ ይሻላል ውሽማ...” አይነት ነገር ነበር፣ አይደል! ለሪያሊቲ ሾው እኮ አሪፍ ነበር። ያው በዘመኑ ቋንቋ ‘አፕዴት’ መደረግ ስላለበት “አንዳንድ ቀን...; የሚለው ይሰረዝልን፡፡ ልክ ነዋ...“ውሽማ የሌለው፣ ዘመን ያመለጠው...” ምናምን ነገር በሚል ይተካልንማ! ስሙኝማ...የዘፈን…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እመኛለሁ ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ኑሮን ከብላቱየምትለው ዘፈን... በየቴሌቪዥን ጣቢያዎች በየሰዓቱ እንደ ሰዓት ማሳወቂያ ትዘፈንልንማ! ልክ ነዋ...ግራ ሲገባን ምን እናድርግ ... አሁን ነገርዬው ሁሉ ተደነጋግሮ ‘ሰርቫይቫል’ እንደ ኑሮ የሚወሰድበት፣ ‘ብላት’ የሚባል እንኳን ሊኖር መዝገበ ቃላት ላይ ቶሎ ለማግኘት አስቸጋሪ የሚሆንበት፣…
Rate this item
(1 Vote)
የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር፣ ሚያዚያ 4 እና 5 ቀን 2013 ዓ.ም በባሌ ዞን መቀመጫ ሮቤ ከተማ አራተኛውን የጥናትና ምርምር ጉባኤ “የጋራ እሴቶቻችን ለሀገራዊ መግባባትና ህብረብሔራዊ አንድነታችን ያላቸው ፋይዳ” በሚል ርዕስ አዘጋጅቶ…
Rate this item
(3 votes)
"እናማ...“አንድ የጀርመን ፈላስፋ...” “ስሙን የማላስታውሰው የእንግሊዝ ደራሲ...” ምናምን አይነት ጆከሮች ከምትመዙ ..ለምን በምንም ይሁን በምንም ስማቸውን የሰማናቸውን እነ ሌኒንን፣ እነ ቼ ጉቬራን ምናምን አትጠቅሱልንም! መረጃና ማስረጃ አቅርቡ አትባሉ!" እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ዘንድሮ... አለ አይደል... ‘ተደብራችሁ ውላችሁ፣ ተደብራችሁ እደሩ’ ያለን ነው…
Rate this item
(1 Vote)
(ምስኪኑ ሀበሻ እንደ ልማዱ ድምጹን አጥፍቶ፣ አንድዬ ዘንድ ጎራ ብሏል፡፡ ውለታ ለመጠየቅ፡፡ ምን ይሆን የፈለገው?) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ! አንድዬ፡— ማነህ? ጮክ ብለህ ተናገር፡፡ ድምጽህ እየተሰማኝ አይደለም፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— እኔ ነኝ፣ አንድዬ! ምስኪኑ ሀበሻ ነኝ፡፡አንድዬ፡— አንተው ነህ እንዴ! ምስኪን ሀበሻ፡—…
Page 4 of 69