ባህል
Saturday, 26 October 2024 20:24
የአዲስ አበባ የቤት ሥራ - ለአገራችን ክብር የምትመጥን መዲና እንድትሆን!
Written by Administrator
ከወር በፊት ብትጠይቁኝ፣ “ይቅርብኝ፤ ከኖርኩበት ሰፈር መነሣት አልፈልግም” ብዬ እከራከር ነበር። ዛሬ ግን “ዕድለኛ ነኝ” እላለሁ። እዚህ ሰፈር ምርጥ የኮንዶሚኒዬም ቤት ውስጥ… አዲስ ኑሮ ተመችቶኛል። ቢሆንም ያደግኩበት ሰፈር ጥዋት ማታ ውል ይለኛል፤ ሆዴ ይባባል - የልማት ተነሺዋ ኑሮና ትዝታ።ያደግንበት አካባቢ፣…
Read 1601 times
Published in
ባህል
Saturday, 26 October 2024 20:19
ብዙ የቤት ሥራ አለብን - በዓለም መድረክ የአገራችን ክብር እንዲታደስ!
Written by Administrator
ኢትዮጵያ ትልቅ ባለ ታሪክ አገር ናት። ነገር ግን ለአገራችን ክብር የማይመጥኑና የተከማቹ በጣም ብዙ ችግሮች አሉብን። የቤት ሥራዎቻችንም የዚያኑ ያህል ብዙ ናቸው።የባሕር በር፡በባሕር ንግድ በዓለም ዙሪያ የምትታወቅ አገር ነበረች - ኢትዮጵያ። ዛሬ ግን የባሕር በርና የንግድ መተላለፊያ የላትም። ለአገራችን ክብር…
Read 1500 times
Published in
ባህል
Saturday, 19 October 2024 12:47
የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ሐሳብ ከራሳቸው አንደበት በዐጭር በዐጭሩ እነሆ።
Written by Administrator
የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ሐሳብ ከራሳቸው አንደበት በዐጭር በዐጭሩ እነሆ።እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በነበርንበት ሰፈር በየግቢው ሀያ ሠላሳ ቤተሰብ ሆነን ነበር የምንኖረው። የቤተሰብ ብዛት ሲታሰብ፤ በአንድ ግቢ ውስጥ መቶ ሁለት መቶ ሰው ይሆናል። አዲስ መኖሪያ ቤት፣ ሁሉም ቤተሰብ የየራሱ መታጠቢያ…
Read 1383 times
Published in
ባህል
Saturday, 19 October 2024 12:47
የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ሐሳብ ከራሳቸው አንደበት በዐጭር በዐጭሩ እነሆ።
Written by Administrator
የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ሐሳብ ከራሳቸው አንደበት በዐጭር በዐጭሩ እነሆ።እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በነበርንበት ሰፈር በየግቢው ሀያ ሠላሳ ቤተሰብ ሆነን ነበር የምንኖረው። የቤተሰብ ብዛት ሲታሰብ፤ በአንድ ግቢ ውስጥ መቶ ሁለት መቶ ሰው ይሆናል። አዲስ መኖሪያ ቤት፣ ሁሉም ቤተሰብ የየራሱ መታጠቢያ…
Read 1251 times
Published in
ባህል
“ከንቲባዋ ስጦታ ይዘው፣ በአካል መጥተው ጠይቀውናል፤ “ቤት ለእንቦሳ” ብለውናል!”… ወደ አዲስ ቤታቸው የገቡ የልማት ተነሺዎች።“የካዛንችስ ነዋሪዎች ለከተማችን ልማት ባለውለታዎች ናቸው፤ በትዕግሥትና በአስተዋይነት ድጋፋቸውን ሰጥተውናል”… ከንቲባ አዳነች አበቤ። የልማት ተነሺ ነዋሪዎች፣ ስለ ቀድሞው አኗኗራቸው፣ ስለ አዲሱ ቤታቸውና ስለ ከከተማ አስተዳደሩ ምን…
Read 1193 times
Published in
ባህል
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን በሰጡን የሥራ መመሪያ መሠረት ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት በፍጥነትና በጥራት ሠርተን ለሕዝባችን እናቀርባለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ ቃል ገብተዋል።የዘንድሮው የኮሪደር ልማት በዝርዝር ተጠንቶ የሥራ ዕቅድ እንደወጣለት ከንቲባዋ ገልጸው፣ የተሟላ ቅድመ ዝግጅት አድርገናል፤ አሁን ወደ ሥራው…
Read 1216 times
Published in
ባህል

