ባህል

Rate this item
(1 Vote)
“ይህ በየቦታው ሊነገር የሚገባ ድንቅ ታሪክ ነው”በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውና በተለምዶ ዋንዛ ሰፈር እየተባለ ይጠራ የነበረው መንደር አሁን አዲስ ስያሜ አግኝቷል - ”የበጎነት“ መኖሪያ መንደር የሚል፡፡ ስያሜውን ያገኘው ደግሞ በከተማዋ በስፋት እየተለመደ በመጣው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ ቀና ልብ…
Wednesday, 19 February 2025 19:43

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም

Written by
Rate this item
(0 votes)
#በዛሬዋ_ዕለት ከ 88 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በአብርሃም ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም መሪነት በኢጣልያኑ የጦር አዛዥ ጄነራል ግራዚያኒ ላይ በቦንብ ያደረጉት የግድያ ሙከራ ምክንያት የኢጣሊያን ወታደሮች በቂም በቀል በመነሳት በሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ለ 3 ተከታታይ ቀናት…
Wednesday, 19 February 2025 19:37

የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በበጎነት የመኖሪያ መንደር" ለአቅመ ደካሞች እና ለልማት ተነሺዎች ያስገነባናቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶችን የያዙ ሁለት ባለ 9 ወለል ህንጻዎች ለነዋሪዎቻችን አስተላልፈናል።
Rate this item
(0 votes)
• ከተሰበሰበው ግብር 70 በመቶው ህዝብን ለሚጠቅሙ ተግባራት ውሏል• በግማሽ ዓመቱ 111.6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተነግሯል • አስተዳደሩ ከዕቅዱ 90 በመቶውን ማሳካቱን አስታውቋል የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ባለፈው ሳምንት ማገባደጃ ላይ የገመገመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤…
Rate this item
(2 votes)
የሰው ልጅ የፈጠራ ውጤት የሆነው ተሽከርካሪ፤ የሰዎችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ምቹና ቀላል በማድረግ ረገድ አይተኬ ሚና እንዳለው የማይታበል ሃቅ ነው፡፡ ሰዎች ያሹት ቦታ በፍጥነት እንዲደርሱ በማገዝ፣ ከጊዜና ጉልበት ብክነት ታድጓቸዋል፡፡ ንብረቶቻቸው ደህንነቱ ተጠብቆ ከቦታ ቦታ በቀለጠፈ መልኩ እንዲጓጓዝ አስችሏቸዋል፡፡ ተሽከርካሪ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ የሚስተዋለውን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት በማለም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የገበያ ማዕከላትን አስገንብቶ ወደ ሥራ ማስገባቱ ይታወቃል፡፡ በከተማዋ አምስቱም መግቢያ በሮች ላይ የተገነቡት እነዚህ ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት፤ ለማሕበረሰቡ የግብርና ምርቶችንና አትክልትና ፍራፍሬዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረቡ…
Page 2 of 96