ጥበብ

Saturday, 25 November 2023 21:01

ፍቅር- ሰው- ማኅሌት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(በዮሐንስ በኩል የመጣ አዲስ የግጥም ዓመት!!)በሥነ-ግጥም ስም እንጀምራለን።ከዕለት መባከናችን ተሻግረን ፣ ራሳችንን ራሳችን ላይ ጎዝጉዘን የምናጣጥመዉ የሕይወት መልክ ... አንድ አንድ ... አንድ ወደ ዮሐንስ ወደ ልቡ ... ዱብ ዱብ ...የሥነ-ግጥም ልብ በተከፈተችልን በኩል፣ ከዚያም ሲያልፍ በሽንቁር የምናየውን በሻትነው መጠን…
Rate this item
(0 votes)
በታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሀኪም በመባል ይታወቃሉ፡፡ የአጼ ምኒልክም ብቸኛ ሀኪም ከመሆናቸው በተጨማሪ ዘርፈ ብዙ የሆነ አገልግሎት ለአገራቸው የሰጡ…አገር አስተዳዳሪ፣ ዲፕሎማት፣ ለመብት ተሟጋች፣ ተመራማሪ፣ ደራሲና ኢንቬስተርም ጭምር ናቸው - አዛዥ ሀኪም ወርቅነህ እሸቱ፡፡ በአስተዳዳሪነት ሲሰሩ በነበሩበት ዘመን ከነበራቸው ችሎታና የስራ…
Rate this item
(0 votes)
“--በሙድ የመተረክ ዘዬ፣ ዶ/ር ፍራንክልን የረዳቸው ይመስለኛል። የሥነ-ልቡና እና ሥነ-አዕምሮ ይዘት ያለውን ድርሰት በጊዜው በነበረው ሙድ ላይ ተመርኩዘው የእስረኞችን ሁኔታ፣ ችግርና መፍትሄ ለመተንተን ጠቅሟቸዋል የሚል ዕምነት አለኝ። እዚህ ላይ ሙድ/ሁኔታ ለአንድ ርዕሰ-ጉዳይ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው መዘንጋት የለብንምመነሻ:- ድርሰትን መተርጎም የተለመደ…
Sunday, 12 November 2023 20:13

እጅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“እጇ ይጨበጣል፤ ይዘረጋል፡፡ እጄን ሳቀርብላት ትጨብጠዋለች፡፡ ባለሁበት ሆኜ ሳልነቃነቅ እንደ አበባ ስታድግ አያታለሁኝ፡፡ የእኔ ሥራ እንዳትሰበር መጠበቅ ነው፡፡ እንዳትደርቅ ውሃ ማጠጣት፡፡ ወይንስ የእኔ ሥራ ዝም ብሎ መደነቅ ነው? የመጠበቅ እና ውሃ የማጠጣት ስራየፈጣሪ ነው፡፡ ከምንም ውስጥ ሁሉንም ነገር መስራት የሚችለው…
Rate this item
(2 votes)
ከዚህ በፊት ስለ አንድ ቃል ፍቺ ስፈልግ ባጅቻለሁ፡፡ ቃሉ “ፕሮፓጋንዳ” ይባላል፡፡ እስካሁን የአማርኛ ቋንቋ አምሳያ ላገኝለት አልቻልኩም፡፡ ባገኝለትም… የተለመደውን በአዲሱ መለወጡ እንዲሁ ቀላል አይሆንም፡፡ አዲስ ቃል ከማግኘት የቀድሞውን በአግባቡ መፍታት የተሻለ ነው ብዬ ለራሴ ወሰንኩኝ፡፡የፕሮፓጋንዳን ትርጉም በደንብ አብራርቶልኝ ያገኘሁት “Institute…
Rate this item
(1 Vote)
ግርማ ተስፋው የሁለት ድንቅ ዘውጎች ባለተሰጥኦ ነው፡፡ አንድም የድርሰት፣ አንድም የገጣሚነት፡፡ ገጣሚነት ፍልስፍናዊ ሐሳቦችን በመጠቀ ቋንቋ መግለጥ እንደመሆኑ ግርማም በስነ - ግጥሞቹ በ”ሰልፍ ሜዳ” ውስጥ የፈለቀቃቸው እምቅ ፍልስፍናዎቹን እዚህ “የጠፋችውን ከተማ ዳሰሳ” ስነ - ግጥሙ ውስጥ ደግሟቸዋል ማለት ይቻላል፡፡ የቋጠራቸው…
Page 5 of 246