ጥበብ
ባለፈው ሳምንት ዕትም የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ፣ ከወጣቱ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ጋር ያደረገችው ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ለንባብ በቅቶ ነበር፡፡ ቀሪውና የመጨረሻው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ “” አንብቡት፡፡ ከዚህ በኋላ ነው “ልዑል” የተሰኘው ሙሉ አልበምህ የተለቀቀው?አዎ በትክክል!ብዙ ጊዜ አልበም ሲሰራ…
Read 568 times
Published in
ጥበብ
ቀጠሮ አለን፤ ከሥነ- ጹሑፍ ጠቢቡ አዳም ረታ ጋር ፤ ቀኑ ማክሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ነው። ከባቢው ብርሐን ለብሷል። አዳም ጥቁር ሹራብና ከስክሰ ጫማ አድርጓል። የሆሊውድ አክተር የምታስመስለውን ጥቁር መነጽሩን ጠረጴዛ ላይ አስቀምጧታል። እንደደረስን ከመልካም ፊቱ ላይ ፈገግታ ደርቦ…
Read 1061 times
Published in
ጥበብ
የሺህ ጋብቻ ኹነትን በማዘጋጀት የሚታወቀው ያሜንት ኃ. የተ.የግ.ማ፤ ሦስተኛውን የሺህ ጋብቻ ጥር 18 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ያካሂዳል፡፡ በዚህ ኹነት ላይ 1ሺ ኢትዮጵያውያን ጥንዶችና 250 የሚደርሱ ከአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ጥንዶች የሰርግ በዓላቸውን እንደሚያከብሩ ታውቋል፡፡ የሺህ ጋብቻ ትልቁ…
Read 520 times
Published in
ጥበብ
ርዕስ ፦የዱር አበባ ዘውግ ፦ ግጥም የህትመት ዘመን ፦ 2017 ገጣሚ፦ ቴዎድሮስ ካሳ ሲራክ ወንድሙ ሁለት ሥጋ’ና ደሞች ሁለት የሥጋ እስረኞችገላን ጥለው እሳት ሆነው አዎ ... እሳት ሁነው ! ፍም ነበልባል ፤ ... ሕይወት አፈር እንዳትባል ሕይወት ውኃ እንዳትባል ሕይወት…
Read 618 times
Published in
ጥበብ
“ልዑል ለመጀመሪያ ጊዜ በሙዚቃ ዓለምን ሊዞር ነው” “ለአንድ አርቲስት ዋነኛ ሀብቱ የሙያ ሥነ ምግባር ነው” እስከ 11 ዓመት ዕድሜው ድረስ ኮልፌ አስራ ስምንት ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው ያደገው። ውልደቱም እዚያው ነው፡፡ ስሜቱ ለሙዚቃ እየተሳበ የመጣው ገና በ8 እና 9…
Read 641 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 14 December 2024 12:46
እንደ ቢራቢሮ (ካለፈው የቀጠለ)
Written by ደራሲ፡- ምሕረት አዳል ጊዲ ተርጓሚ፡- ማንይንገረው ሸንቁጥ
በዚህ መገኘቴ ተገቢ ውሳኔ ነው! በማለት አሰብኩ፣ በእጆቼ ጫማዬን እንዳንጠለጠልኩ፣ እግሮቼን ወደ አሸዋው እያሰረግሁ፡፡ ጭንቀት ውስጥ በመግባቴ፣ ብዙ ነገር እንዳመለጠኝ አስተዋልኩ፡፡ ራሴን ለቀቅ በማድረግ አሸዋው ላይ ተዘርግቼ፣ ሕይወቴን ለማቃናት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማውጠንጠን ጀመርኩ፡፡ አየሩ በወቅቱ እንደሚጠበቀው የከፋ አልነበረም፡፡ ፀሃያማ…
Read 482 times
Published in
ጥበብ

