ጥበብ
እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሣጠራቅም አላዛር ከደዌው ድኖ አገገመ ስለዓለም ከንቱነት ግጥም አሳተመ፡፡ ለውበትሽ ስንኝ ፊደል አጥቼልሽ በየመዘክሩ ስንከራተትልሽ የእዮብ መከራ ጭንቅ ዘመኑ አለፈ ..መታገስ ነው ደጉ!.. የሚል መጽሐፍ ፃፈ፡፡ እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሳጠራቅም ውዲቷ አገራችን እጅግ ተራቀቀች በኤሌትሪክ…
Read 4773 times
Published in
ጥበብ
ከኒቨርስቲ እስከ ፑሽኪንበአዲስ አበባ ከተማ ኪነ ጥበብን ማዕከልአድርገው በሣምንቱ ውስጥ ጥቂት የማይባሉ ቀናት በነፃ የመዝናኛና የመማሪያ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው፡፡ የመድረኮቹ ዝግጅትና አቀራረብ አንዳንዱ ሞቅ ሌላው ዘንድ ቅዝቅዝ ብሎም ይታያል፡፡ ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ያሳተመውን…
Read 4119 times
Published in
ጥበብ
ፍርዱ ይቀጥላል፡፡ ወንጀለኛው ወንጀለኛ የተባለው በጥበብ መለኪያ እንጂ በፍትሐ ብሔር ስላልሆነ ቅጣቱም ፍርዱም ይለያያል፡፡ ተከሳሽ ታስሮ አይቀርብም፡፡ ዘና ብለው ተቀምጠው እንደ ማሕበር ጠበል ፀዲቅ እየቀመሱ ሊሆን ይችላል ፍርዱ የሚካሄደው፡፡. . . ላዳብረው ወይንስ እንደ አመጣጡ በፍጥነት ላፍርጠው? የሚያስብሉ አንዳንድ ሐሳቦች…
Read 3983 times
Published in
ጥበብ
የዜማና ግጥም ደራሲ፣ የሙዚቃ መሣሪያዎች ተጫዋችና ድምፃዊ ከነበረው አባቱ ተፈራ ካሣናከተወዛዋዥ እናቱ ወ/ሮ አረጋሽ ኩምቴሳ መወለዱ ገና በልጅነት ዕድሜው ስሜቱ ለሙዚቃ እንዲያዳላ ምክንያት እንደሆነው ይናገራል፡፡ ተወልዶ ያደገበት ፈረንሳይ ለጋሲዮን ለበርካታ የጥበብ ሰዎች መፍለቂያ የሆነና አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች የከተሙበት አካባቢ መሆኑ…
Read 6392 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 20 August 2011 11:00
ከድርሰቱ በላይ የሆነ ..ድርሰት.. ያላቸው ገ-ባሕርያት የበዙበት ..ተልሚድ..
Written by ተስፋሁን tesfahung@gmail.com
ሁለተኛ ሥራን ማሳመር እንደ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የከበዳቸው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ በማንኛውም ጥበባዊ ሥራ (ሙዚቃ፣ ድርሰት፣ ፊልም...) በመጀመሪያ ሥራቸው ጥሩ ሠራችሁ የተባሉ ሁሉ በቀጣዩ ሥራ ለምን መቀመቅ እንደሚወርዱ አይገባኝም፡፡ (ይህ አባባል የማይመለከታቸው ውስን ደራሲያን፣ ዘፋኞችና የፊልም ባለሙያዎች አሉ፡፡) ለማንም እንደሚገባው፣ በመጀመሪያ…
Read 5955 times
Published in
ጥበብ
..ብዕር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም.. አለ ሲግመንድ ፍሮይድ (Slip of tangue) በአብዮተኞቹ የስብሐት ..ጢያራ.. መሬት እንዲያርፍ ተገደደ፡፡ ደበበ እሸቱና ስብሐት ደርግ ህፈት ቤት ለደርግ (የተመረጡ) አባላት እንዲያስረዱ ተጠሩ፡፡ ደበበ መጀመሪያ አስረዳ ሲባል ወደ ስብሐት እየጠቆመ ..የፃፈው እሱ ነው.. አለ፡፡ከትልቁ አፈወርቅ…
Read 4634 times
Published in
ጥበብ