ጥበብ
ዕለቱ በዓለ-ልደት ነውና ስለወልድ እግዚአብሔር ማውጋቱ የተለመደ ነው፡፡ “ገና በሙክቱ፣ ሁዳዴም በሕልበቱ ይታወቃል” ይባል እንጂ አንዳንዴ እንደውም “ገና-ገና” በሚለው የመገናኛ ብዙሃን ወግ እና ዘፈን ነው የሚታወቀው፤ ሙክት ድሮ በመቅረቱ፡፡ዛሬ-በበዓለ-ልደተ-ክርስቶስ ዋዜማ የማጫውታችሁ ያልጠበቃችሁት እንደሚሆን እገምታለሁ፡፡ በዚች ቅድስት አገር ስለ ቅድስና ላይ-ታች…
Read 6453 times
Published in
ጥበብ
ቅዳሜ ዕለት ገናን እናከብራለን፤ ታህሣሥ 28 ቀን 2004 ዓመተ ምህረት ወይም እሁድ ዕለት ታህሣሥ 29 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ለምሣሌ በላሊበላ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት ሁልጊዜ ገናን ታህሣሥ 29 ቀን ነው የሚያከብሩት፡፡ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ከዘመን መለወጫ ጋር በተያያዘ ገናን…
Read 4180 times
Published in
ጥበብ
በሩቅ ምሥራቅ የአያሌ ሺህ ዘመናት የማርሻል አርት ጥበብና በዘመናዊው ዓለም አስተሣሰብ የመምህር ከፍ ያለው ደረጃ MASTER ነው፡፡ በሠው ልጆች ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ ጥቂት ታላላቅ ማስተሮች ኢትዮጵያዊው ነገር አዋቂ ሠሎሞን ደሬሳ አንዱ ነው፡፡ ሠሎሞን ድንቅ መካርም ነው፤ ፍንትው ያለ የእውነት ዓይን…
Read 4818 times
Published in
ጥበብ
ፀጋዬ ገብረኪዳን እባላለሁ፡፡ በይርጋለም ከተማ በ1946 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ ወላጆቼ እኔን ጨምሮ ሰባት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ አባቴ ገበሬ ሲሆን እናቴ የቤት እመቤት ነበረች፡፡ እናቴ ከዚህ ዓለም በሞት ሳትለይ እኔ የ6 ዓመት ልጅ ስለነበርኩ ከዚያ በኋላ በአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኙት አጐቴ…
Read 4292 times
Published in
ጥበብ
እንግሊዝ በሥነ ፅሁፍና በቲያትር ጥበብ ዘርፍ ለአለም ህዝብ ብርሀን ይሆን ዘንድ አበርክቼላችኋለሁ እያለች ከምትኩራራባቸው ድንቅ የስነ ጽሁፍ ባለሙያዎቿ መካከል ዘመን አይሽሬው ቻርለስ ዲከንስ ግንባር ቀደሙ ነው፡ በእርግጥም ቻርለስ ዲከንስ ለአለማችን የስነ ጽሁፍ ጥበብ መዳበር አይተኬ ሚና ተጫውተው ካለፉት የጥበብ ሠዎች…
Read 3537 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ) ወግ (Informal Essay) ጊዜ የሰጠው ቅል ሆኗል፡፡ ድንጋይ የሚሰብር፡፡ ቢያመሩባቸው የበለጠ ለሚመሩት ጊዜ አመጣሽ ሁኔታዎች ልከኛ መድኃኒታቸው ወግ ሆኗል፡፡ ለዚህ ነው ድንጋይ ሰባሪ፣ ጊዜ የሰጠው ቅል መሆኑ፡፡ ለከረረው ማርገቢያ፣ ለመረረው ማጣፈጫ፣ ለሾመጠጠው ማላሺያ፣ ለተፈራው ማሽሟጠጪያ፣ ለእውነታ መሸሺያ ……
Read 7867 times
Published in
ጥበብ