ጥበብ

Tuesday, 11 June 2024 00:00

ነይ ፀሐይ፣ ቻው ፀሐይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
… አረማመዷ ትዝ ይለኛል፡፡ በተለይ ስትሰክር የተጋነነ የሞዴል የካት ዎክ አረማመድ አላት፡፡ አረማመዷ የሚያስተላልፈው መልዕክት ፈፅሞ ምስኪንነትን አይደለም፡፡ ዳሌዋ ሲንዘፈዘፍ ስጋዋን ከላይዋ ላይ አራግፋ ነፃ ለመውጣት ይመስላል፡፡ አረማመዷ በተለይ ታትሞብኝ የቀረው አንድ ምሽት ዘለግ ላለ ቆይታ ከታች ቁልቁለቱን ጀምራ እላይ…
Rate this item
(0 votes)
 “ዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ እና ሌሎች ወጎች” የተሰኘው የታምራት ኃይሉ መጽሐፍ ሁለት ዋና ዋና ትሩፋቶችን ይዞልን የመጣ ይመስለኛል፡፡ የመጀመሪያው ከህትመትና ስርጭት ሥርዓት አኳያ የተገኘ ትሩፋት ነው፡፡ መጽሐፉ፣ በቅድመ ሽያጭ ከታተሙ ጥቂት መጻሕፍት አንዱ ነው፡፡ የቅድመ ሽያጭ ጊዜውም ለአስር ቀናት ብቻ…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ታማ ትንፋሽ አጥሯት፣ ደክማ ስታጣጥር፤ማን ያቃናት ይሆን፣ ውለታ ሳይቆጥር፤››ይኼ ከላይ የተቀነጨበ ስንኝ ‹‹ወፍዬ›› ከተሰኘ የአበበ ተካ ዘፈን ላይ የተወሰደ ነው፤ የግጥሙ ደራሲ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲሆን፣ የዜማው ደራሲ ደግሞ አበበ ብርሃኔ ነው፤ ቅንብር በሙሉጌታ አባተ፤ [ከ‹‹ሰው ጥሩ›› ካሴት] ውስጥ የተቀነቀነ።ለአንድ አፍታ…
Saturday, 01 June 2024 21:28

ሟርት ወይስ ምኞት?

Written by
Rate this item
(4 votes)
የማኀሌት ፊት የሚያመነጨው ላብ ደም የተቀላቀለ ይመስላል።...ትልልቅ ዐይኖችዋ ብርሃን ቢረጩም፣ፍርሃት ነግሦባታል። በተዘበራረቀ መንፈስ፣ ግራ በተጋባ ሁኔታ ውስጥ ነች። ጥቅልሉን ወረቀት ዘርግታለች። ባልተለመደ ሁኔታ ከተማው ሁሉ በሕዝብ ተጥለቀለቀ።...ያገሬው ሰው ከያለበት ወጥቶ አደባባዩንና ጎዳናው ሸፍኖታል። በከተማ ውስጥ የሚጮህ ድምፅ...የሚል አንድ ሰው በሩቁ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተሳፍራችሁ ከአዲስ አበባ ለንደን ለመድረስ የ8 ሰዓታት በረራ ማድረግ ያስፈልጋል። በዩናይትድ ኪንግደም ከ3 ሳምንታት በላይ ቆይታ ለማድረግ ነው የተጓዝኩት፡፡ በዚህ ቆይታዬ በተለያዩ ከተሞች የስራ ጉብኝት አደርጋለሁ፡፡ የመጀመሪያው እቅዴ ዛሬ በዌምብሌይ ስታዲየም በ2024 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ…
Rate this item
(1 Vote)
የባዕድ ሰው መዳፍ ከሰውነታቸው ላይ አርፏል። ገላቸው እጅ እጅ ብሏል። ምሽቱ አጭር መስሏቸው ከማያውቁት ጸጉረ ልውጥ ጋር መደብ ተጋርተዋል። ፍቅር የሌለው ወሲብ ፈፅመዋል። የእሳት ብልጭታ ፍለጋ ገላቸውን እንደ ድንጋይ አጋጭተዋል። እንደ እንጨት ሾረዋል። በድሪያው ጢስ አልጤሰም። የብርሃን ነዶ አልፈነጠቀም። የተጣባ…
Page 3 of 253