ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 የመጀመሪያ የreflection መንገድ ከመግቢያው ጋር አያይዤ የሳበኝን ጉዳይ መፈለግ ነበር። የቴአትር ተማሪ እንደመሆኔ ‘’የመድረክ ትርኢት’’፣ ‘’ባለ አምስት ገቢር’’፣ ‘’አለም የቴአትር መድረክ ናት’’፣’ዊልያም ሼክስፒር’፣ ‘ትወና’...የሚሉት በመፅሐፉ መግቢያ ዐቢይ የመተረኪያ ስፍራ የያዙ ቃላት ተመርቼ፣ የመፅሐፉን መስህብ ለማጤን ሞከርኩ። እውቂያ፤ውጠት፤ጡዘት፤ዝቅጠት፤መፍትሄ በሚለው አምስት የገቢር…
Rate this item
(1 Vote)
ቃላዊ ባህል አፍሪካውያን የጀግኖቻቸውን የዐውደ ውጊያ ውሎ የሚናገሩበት፣ ተወዳጅና ተደማጭ የሆነ፣ ነባርና ሀገር በቀል ጥበብ ነው፡፡ ማኅበረሰቡ ከየት፣ እንዴትና መቼ አሁን ወደተገኘበት አካባቢ እንደሰፈረ፣ መቼ የዘር ማንዘሩ ቁጥር እንደበዛ፣ መቼስ እንደኮሰመነና ሌላ ሌላው የጦርና የፖለቲካ ገድሉንም ጭምር ያወጋበታል፡፡ በዚህ ትረካና…
Rate this item
(1 Vote)
ሥነ-ግጥም የኪነ-ጥበብ አውራ እንደሆነ ሊቃውንት እማኝ ናቸው። ኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን፣ አሜሪካዊው ባለቅኔ ዊትማን፣ ፈረንሳዊው ደራሲ አልበርት ካሙ እና ሌሎችም ተጠቃሾች ናቸው። የግጥም አውራነቱ የይዘቱ/ የጭብጥ መጎምራት፣ የዕይታ ጥቁምታው - ግጥም የተኖረና የቸከ ሀሳብ የሚቃርም ቶስቷሳ አይደለም፤ የሚመጣን ተንባይና…
Rate this item
(2 votes)
 ኤሪክ አርተር ብሌር በ1903 (እ.ኤ.አ) ህንድ ውስጥ ተወለደ፡፡ በኮሌጅ በነበረው ቆይታ ለተለያዩ ጋዜጦች ፅሁፍ በማቅረብ ተሳትፎውን ሀ ብሎ ጀመረ፡፡ ከ1922-1927 (እ.ኤ.አ) የህንድ ኢምፔርያል ፖሊስ አባል በመሆን በበርማ ተሳትፏል፡፡ በበርማ በነበረው ቆይታ ላይ ተመርኩዞ Burmese days የተባለውን የመጀመሪያ ልቦለዱን በ1934 (እ.ኤ.አ)…
Rate this item
(4 votes)
ከአድማስ ባሻገር (1962) በበአሉ ግርማ የተጻፈ ረጅም ልብ ወለድ ነው። ይህ ድርሰት ምሁራን በአማርኛ ቋንቋ የተጻፉ ድርሰቶችን ሲያወሱ ከአቤ ጉበኛ አልወለድም ጋር በታላቅ ግነት በግንባር ቀደምትነት የሚጠቅሱት ድርሰት ነው። ከኪናዊ ይዘቱ አኳያ ድርሰቱን በውል ለሚመዝን በሳል ኀያሲ ግን የገናናነቱን ያህል…
Rate this item
(0 votes)
መቼም ደህና ዓይንና አእምሮን የሚይዝ ነገር ሲገኝ ተመስገን ነው የሚባለው፥ የታገልን መጽሐፍ አነበብኹት፤ ደስም አለኝ። እኔ እና መጽሐፉ ደፋር ነው ባይ ነን፤ ሌላው ምን እንደሚለው አንድዬ ይወቀው። ስነ- ጽሑፍ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር፣ ዳሌ፣ ባት፣ መተቃቀፍ፣ መከጃጀል፣ ውበት፣ ሳቅ እና ጨዋታ…