ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
‹‹እንደክት ልብሴ - አስብልሃለሁ፤አንዳንዴም ሳገኝህ፣ በደስታ እውላለሁ፤››(‹‹እንደገበቴ ውሃ››፤ ገጣሚ ሶስና ታደሠ) ዮናስ ታምሩ ገብሬ ‹‹እንደክት ልብሴ - አስብልሃለሁ፤አንዳንዴም ሳገኝህ፣ በደስታ እውላለሁ፤›› (‹‹እንደገበቴ ውሃ››፤ ገጣሚ ሶስና ታደሠ) በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ብቅ ካሉ ወፈር ያለ ድምጽ (‹ቴኔር ድምጽ› ይላሉ የሙዚቃ ባለሞያዎች)…
Rate this item
(0 votes)
የቢትወደድ ዘውዴ ገብረ ሕይወት ግለ-ታሪክ ሲመረቅ በልጃቸው ጥያቄ መሰረት ተጋብዘው የነበሩ አንድ አንጋፋ የሀገራችን ምሁር ይሄን በማለት የሰውዬው የህይወት ታሪክ መጽሐፍ ለሌሎችም አብነት መሆን እንደሚገባው ለማስረዳት ሞክሩ፤… [አበሾች ዘንድ ስለ ግለታሪክ ህይወታችን የመጻፍ ልምድ ባለመኖሩ ታሪክ በእጅጉ ይጎዳል፡፡ ፈረንጅ ለአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ ኂሳዊ መጣጥፍ በቴዎድሮስ ፀጋዬ በተጻፈው ነፍሰጡር ስንኞች (1999) የግጥም መድበል ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ይህ መድበል የኪነት ጥምን የሚያረኩ ውበት የተኳሉ ቅኔያት የቀረቡበት ነው፤ እንደ ወርቅ በነጠረ ቋንቋ የተከተቡ፡፡ ምታቸው የሰመረው እነዚህ ቅኔያት፤ ልብን ጠልቀው በመግባት እንደ ጥዑም ዜማ ሩሕን…
Rate this item
(0 votes)
ዶናልድ ሆል የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ፣ንባብን በተመለከተ በተለያዩ ዘውጎች ሸንሽነው በየራሳቸው ጎጥ ያስቀምጧቸዋል። ታዲያ እንደ እርሳቸው አባባል፤ ሁሉም ዐይነት ንባባት አንድ ዐይነት አይደሉም። እንደየ ዘውጋቸው ማጣጣም፣ አጽንኦትና ትኩረት መስጠት ይጠይቃሉ። ለምሳሌ ያህል ፍልስፍናን ነጠል አድርገው በዝግታ የሚመነዠግና የሚጣጣም እንደሆነ ይጠቅሳሉ። ከየምድባቸው…
Tuesday, 30 July 2024 19:47

ፍኖተ - ንባብ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሙሉ ሰው አይደለሁም እንጂ፣ ንባብ ግን ህይወቴ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ በነዚህ ዘመናት ውስጥ አያሌ መጻሕፍትን አገላብጬ፣ የማይረሱና ዘወትር የሚታወሱ ልሂቃንን ተዋውቄበታለሁ፡፡ እጄ ሳንቲም ሲገባ ከመጻሕፍት ውጭ ሌላ ስጋዊ ተድላን አዳብዬ…አልሜ እንኳን አላውቅም፡፡ መሰረታዊ የኑሮ ፍጆታም ቢሆን እዚህ ጥያቄ ውስጥ እሚገባ…
Rate this item
(0 votes)
የህይወትን እውነተኛ ገፅታ በአጭር የፈጠራ ታሪክ አማካኝነት ማቅረብ አስቸጋሪ ጉዳይ ነው። ግን ደግሞ የሰው ልጅ ታሪክ ሳይናገር የኖረበት ዘመን የለም። እንደ ጦርነት እና እንደ በሽታ፣ ወይንም እንደ ርሃብ እና ብልፅግና አንድ ጊዜ የሚመጣ እና ሌላ ጊዜ የሚሄድ ነገር አይደለም። ታሪክ…
Page 12 of 264