ጥበብ
ዛሬ ትንሽ ከፍ እንበል፡፡ ሰማዩን በቃላት እንጠጋው፡፡ ከፅዕረ አርያም ደርሰን፣ ደጅ ጠንተን በተለያዩ ዘመናት ውስጥ ስማቸው ስለተነሳው እና ስለተመለኩት አማልዕክቶች ማንነት እና አለምን እንዴት እንዳበጃጇት ሚስጥራቸውን እንቃኘው፡፡ ከዛም እውቀታችንን እንፈትሽ….በዋናነት ግን የፅሁፉ አላማ የተለያዩ አምላኮችን ደርድሮ እምነትን እና ሀይማኖትን የማማረጥ…
Read 44 times
Published in
ጥበብ
ቀይና ጥቁር ቀለም ልዩ ልዩ ቅርጽ ባላቸው ቢልቃጦች ውስጥ ሆነው ከፊታቸው ተደርድረዋል፡፡ ልዩ ልዩ የብረት ብልፃች የመስቀል ችቦ መስለው ተከምረዋል፡፡ በቀይና በጥቁር ቀለም ለዘመናይ ጆሮና ምላስ እንግዳ የሆኑትን የአማርኛ ቃላት ለዘመናት እየጨመቁ ሲቀርጹ ከሚውሉበት ክፍል ውስጥ ሲወጡ ከራሳቸው ላይ የማትወርደው…
Read 37 times
Published in
ጥበብ
፨ ከአንድ ሐገር የዕድገት መለኪያዎች ውስጥ አንዱ ኪነ - ጥበብ ነው። የሰመረ ጥበብ ሕዝብ ያነቃል፣ መንግሥት ይሠራል፣ ሐገር ይገነባል። በተቃራኒውም የከሸፈ ጥበብ ሐገር ያፈርሳል፣ የሐገር ፍቅር ከሕዝብ ልብ ያጠፋል። የጥንት ዓረቦችን ታሪክ ስናይ፣ በየትኛውም ሥልጣኔ (ግሪክ፣ ሮም፣ ፐርሺያ) ቅኝ ሳይገዙ…
Read 48 times
Published in
ጥበብ
“--ስራዬን ከጨረስኩ እስኪ አለም እንዴት ውላለች (በዚያውም ዘና ልበል) ትልና ጋደም ብለህ ወይም የሆነ ቦታ ላይ ተቀምጠህ ፌስቡክህን ወይም ዩቱብህን ወይም ቲክቶክህን ወይም ሌላ ምናምንህን ትከፍታለህ፡፡ የሰበር የዜና አይነት እንደ ብፌ ተደርድሮ ይጠብቅሀል– የተወሰኑትን መስማትህ ወይ ማንበብህ አይቀርም፡፡--“እኔ ለአለም ልቅለላት…
Read 74 times
Published in
ጥበብ
ማዕረግ ልኩ. . . . . ያ እንኳን በፊደል ጥርሱን ‘ሚፍቀው. . . . . . ሲያስነጥስ የፍልስፍና ፍንጥርጣሪዎች ከአፉ የሚፈናጠሩት. . . . እሱ ልጅ ወለደ አሉ። አሁን ለ’ርሱ ልጅ ምን ያደርግለታል? ራሱ እንኳን መኖር አለመኖሩን እርግጠኛ ያልኾነ ባተሌ፤…
Read 245 times
Published in
ጥበብ
‹‹ተገና ጨዋታ፣ ተውሃ ዋና በቀር፤ቦስክ የሚሉት ግጥሚያ፣ አያውቅም የእኛ አገር፤እኔ ግን ዲያኛቸው፣ በቆፍጣናው ልቢዬ፤ከታይሰን ጋራ፣ ለመግጠም አስቢዬ፤ማለዳ እነሳና፣ ጂምናስቲክ ሥሰራ፤ ጣቴ እንዲጠነክር፣ ስሰብር እንስራ፤አንድ ወር ሞላኝና፣ መዳፌ ዳበረ፤ደረቴም ሰፋና፣ ጣቴ ጠነከረ፤በጣም እንዳልወፍር፣ ወይም እንዳልቀጥን፤ ምግቤን አዘጋጀሁ፣ በመጠን፣ በመጠን፤ድሮ ተምበላው፣ በግማሽ…
Read 165 times
Published in
ጥበብ