ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰውዬ ሠፈር ውስጥ ሲዘዋወር አንድ መንገደኛ ያገኝና አብረን እንሂድ ይባባላሉ፡፡ “ወዴት ነው የምትሄደው ወዳጄ?” አለ የሠፈሩ ሰውዬ፡፡“ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ሩቅ አገር እየሄድኩ ነው” አለ መንገደኛው፡፡ “እኔም የምሄደው ቅርብ አይደለም”“የተወሰነ ርቀት አብረን እንጓዛ?”“ደስ ይለኛል”አብረው መሄድ ጀመሩ፡፡ ሠፈር…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ አህዮች በጠፍ ጨረቃ መንገድ ይጀምራሉ፡፡ አንዲት ቀበጥ አህያ ከመካከላቸው አለች፡፡ ግጦሽ አግኝተው እንደ ልባቸው ከጋጡ በኋላ ይቺ ቀበጥ አህያ፤‹‹የዚህ አካባቢ ሳር እምብዛም አይጣፍጥም፡፡ ወደሚቀጥለው መንደር እንሂድና የተሻለ ሣር እንፈልግ›› ትላለች አባወራው አህያ፤‹‹ሣር ሣር ነው፡፡ ዝም ብለሽ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የቄስ ትምህርት በመማር ላይ የነበረ ዳተኛ ተማሪ በአንድ መንደር ይኖር ነበር፡፡ ይሄ ልጅ ሰበበኛ ልጅ ነው፡፡ አንድ ቀን አባቱ ልጁ እቤት ተቀምጦ ሳለ ድንገት ይመጣል፡፡ አባት፤ “አንተ?!” አለው በቁጣ፡፡ ልጅ “አቤት አባዬ”“ትምህርት የለም እንዴ?” እቤት ምን…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አባትና ልጅ ስለ አንድ ስላስቸገራቸው ጅብ ይወያያሉ፡፡ አባት - እኔ የምልህ የኔ ልጅ ይሄ የሠፈራችን ጅብኮ ለያዥ ለገራዥ አስቸገረ፤ ምን ይሻላል?ልጅ - አባዬ፤ እኔም ግራ ገብቶኛል አባት - እንዴ በቅርቡ ጋሼ ታደሰ ግቢ ገብቶ አንድ ጊደር ወሰደ፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ተሰባስበው አያ አንበሶ ስለታመመ “እንዴትና መቼ እንደምንጠይቀው እንወያይ” እየተባባሉ ሃሳብ እንዲሰጥበት አንድ በአንድ ሃሳብ ይሰነዝራሉ፡፡ ዝሆን - “እንደሚታወቀወ አያ አንበሶ ለብዙ ዓመታት ጌታችንና ንጉሣችን ሆኖ የቆየ ባለ ግርማ ሞገስ መሪያችን ነው፡፡ ስለዚህ አሁኑኑ ሄደን እንጠይቀውና…
Rate this item
(5 votes)
አንድ አፈ - ታሪክ “ከዕለታት አንድ ቀን በሚል የሚከተለውን ያወጋል፡፡ በመጀመሪያ ድቅድቅ ጨለማ ነበረ፡፡ ማንም ምንም ነገር ማየት አይችልም ነበር:: ሰዎችም እርስ በርስ ይጋጩ ነበር፡፡ ስለዚህም “ይህ ዓለም የሚፈልገው ብርሃን ነው” አሉ፡፡ ቀበሮ፤ በዓለም በሌላኛው ወገን የሚኖሩ አያሌ ብርሃን ያላቸው…