ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የሩሲያውያን ተረት እንዲህ ይላል:-አንድ ደሀ ገበሬ ለምስኪን እህቱ፤“ነገ በጠዋት ተነስቼ ወደ ጫካ እሄዳለሁ” ይላታል፡፡እህትየውም፤“ወደ ጫካ ለምን ትሄዳለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡“አደን ላድን ነው የምሄደው፡፡ ጥንቸል አድኜ ይዤ እመጣና ጥንቸሏን ሸጠን ምግብ እንገዛለን፡፡ ነገ ጠግበን ነው የምናድረው”” ይላታል፡፡“እስቲ እንዳፍህ ያርግልን” ትላለች፡፡
Read 5674 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ይጥስና ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ፍርድ ቤቱ በባለ ጉዳይ ተጨናንቆ ስለነበር ተራውን ሲጠብቅ እጅግ ብዙ ሰዓት ይቆያል፡፡ በመጨረሻ ተራው ይደርስና ዳኛው ፊት ይቀርባል፡፡ ዳኛውም፤ “ለዛሬ ሰዓት ስለደረሰ ነገ ተመለሰ” ሲሉ ቀጠሮውንያሸጋግሩታል፡፡ ባለጉዳዩም፤ በመከፋት ስሜት፤…
Read 5174 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ - ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር…
Read 6706 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Read 5774 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡-ከዕለታት አንድ…
Read 6542 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል.. ማርክ ትዌይንከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የታመመ ጓደኛውን ሊጠይቅ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል፡፡ ጓደኛው የመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይ ነበር ይባላል፡፡ ኦክሲጂን በላስቲክ ቱቦ ተገጥሞለት ነው የሚተነፍሰው፡፡ ጠያቂው ወደሚያጣጥረው ጓደኛው ቀረብ ብሎ ሲያየው ታማሚው በጣም ባሰበትና…
Read 6724 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ