ርዕሰ አንቀፅ
እኛ አገር ስለእንግዳ ተቀባይነታችን ብዙ ተነግሯል፡፡ አንዳንድ በተግባር በታሪክ ያየናቸው ዕውነቶች ደግሞ የሚናገሩት ሌላ ሀቅ አላቸው፡፡ ውለው አድረው ግን እንዲህ እንደዛሬው እንደተረት ይተረታሉ፡፡የዛሬ ሠላሳ አምስት ዓመት ገደማ፣ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ እንግዳ የውጪ አገር መሪ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተብሎ…
Read 4168 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 17 December 2011 08:10
ሰው ይጫኑብህ ግንድ ቢሉት፤ ግንድ ከተጫነኝ ሰው ያነሳልኛል ሰው ከተጫነኝ ግን ማን ያነሳልኛ፤ አለ
Written by
“ደህና ነን እናንተስ ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ ከጫካ እኛ የምንኖርበት ድረስ እንዴት መጣችሁ? ምን እግር ጣላችሁ?” ሲሉ ይጠይቃሉ ውሾች፤ በጥርጣሬ መንፈስ፡፡ ተኩላዎቹም፤ “አመጣጣችን ግር ቢላችሁ አይገርምም፡፡ ሠፈራችንም አኗኗራችንም የተለያየ ስለሆነ ነው፡፡ ሆኖም ዛሬ እዚህ የተገኘነው ለእኛም ለእናንተም የጋራ ጥቅም ስንል…
Read 4428 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ሜርኩሪ የተባለውን አምላክ ምስል ሰርቶ ገበያ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ገበያ ወጥቶም፤“የሚሸጥ ምስል!! የሚሸጥ ድንቅ ምስል! እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ግዙ!” ይላልሆኖም ገዢ አጣ፡፡ከዚያም ምናልባት ጥቅሙን ባለማወቃቸው ይሆናል ብሎ፤“ድንቅ የአምላክ ምስል ይሄውላችሁ! ታላቅ ጥቅም ያለው ምስል ይሄውላችሁ፡፡ እድልን ያጐናፅፋችኋል፡፡…
Read 4520 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ ወደ አንድ ሰው ግቢ ይገባና ምን የመሰለ ሠንጋ-ፈረስ ይሰርቃል፡፡ በዚያን ሰሞን ያን ሠንጋ-ፈረስ እያጠበ፣ የክት ልብሱን እየለበሰ አደባባይ ብቅ ሲል ዐይን ይገባል፡፡ ሰው ሁሉ እንዴት አማረበት ይለዋል፡፡ እሱም በኩራት ካባ ደርቦ ቼ-በለው ሲል ይታያል፡፡ አንድ…
Read 4912 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፣ አንድ በሬ ሰፊ መስክ ላይ ሣር ሲግጥ ያያል፡፡ በጣም የሰባ በሬ በመሆኑ ጭኑን፣ ሽንጡን፣ ሻኛውን እያየ ምራቁን ይውጥ ጀመር፡፡ ከዚያም፤“ይሄንን በሬ ከፊሉን ለቁርሴ፣ ከፊሉን ለምሣዬ፣ የቀረውን ደግሞ ለእራቴ ሳደርግ አቤት ጥጋቤ አቤት ደስታዬ! አቤት እርካታዬ!”…
Read 6295 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በየዓመቱ “ሕዳር ሲታጠን” በሚል ቃል የሚካሄደው ማህበራዊ የፅዳት ዘመቻ እና የቆሻሻ ማቃጠል ልምድ ከአምና ጀምሮ ማቃጠል በመከልከሉ ዘንድሮ ያለ ጢስ በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ሊከበር መሆኑን ሰርፀ የሕትመትና ማስታወቂያ ስራ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ጋር በመተባበር የሚቀርበው ዝግጅት…
Read 4264 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ