ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ - ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር…
Read 3838 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Read 4164 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡-ከዕለታት አንድ…
Read 4301 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል.. ማርክ ትዌይንከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የታመመ ጓደኛውን ሊጠይቅ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል፡፡ ጓደኛው የመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይ ነበር ይባላል፡፡ ኦክሲጂን በላስቲክ ቱቦ ተገጥሞለት ነው የሚተነፍሰው፡፡ ጠያቂው ወደሚያጣጥረው ጓደኛው ቀረብ ብሎ ሲያየው ታማሚው በጣም ባሰበትና…
Read 3965 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ የጫማ ዕደሳ ሥራ ላይ የተሠማራ ጫማ ሰፊ ገበያ አልመጣ ብሎት ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ጫማ የማደስ ሥራውን ይተውና ..መድኃኒት አዋቂ ነኝ.. ብሎ የህክምና ሥራ ላይ ይሠማራል፡፡ ..ከማናቸውም በመርዝ ከሚመጡ በሽታዎች መከላከያ የሚሆኑ ልዩ መድኃኒቶች በቅናሽ ዋጋ…
Read 4496 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ያልስማው ሲመጣ የሰማው ሲሄድ፡፡ ተግሳም ለፀባይ ካልሆነው አራሚ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ.. (ከበደ ሚካኤል)ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል ባላጠፋው ጥፋት ይረገማል አሉ፡፡ ትልቅ ጫካ ውስጥ ብቻውን እንዲኖርምይደረጋል፡፡ እርግማኑም ..በአንድ ዓመት ውስጥ ያቺን የተፈቀደችለትን አንድ ቃል ሳይናገር ከቀረ በሚቀጥለውዓመት አንድ…
Read 8404 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ