ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ሜርኩሪ የተባለውን አምላክ ምስል ሰርቶ ገበያ አውጥቶ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ገበያ ወጥቶም፤“የሚሸጥ ምስል!! የሚሸጥ ድንቅ ምስል! እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ግዙ!” ይላልሆኖም ገዢ አጣ፡፡ከዚያም ምናልባት ጥቅሙን ባለማወቃቸው ይሆናል ብሎ፤“ድንቅ የአምላክ ምስል ይሄውላችሁ! ታላቅ ጥቅም ያለው ምስል ይሄውላችሁ፡፡ እድልን ያጐናፅፋችኋል፡፡…
Read 3894 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ ወደ አንድ ሰው ግቢ ይገባና ምን የመሰለ ሠንጋ-ፈረስ ይሰርቃል፡፡ በዚያን ሰሞን ያን ሠንጋ-ፈረስ እያጠበ፣ የክት ልብሱን እየለበሰ አደባባይ ብቅ ሲል ዐይን ይገባል፡፡ ሰው ሁሉ እንዴት አማረበት ይለዋል፡፡ እሱም በኩራት ካባ ደርቦ ቼ-በለው ሲል ይታያል፡፡ አንድ…
Read 4466 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፣ አንድ በሬ ሰፊ መስክ ላይ ሣር ሲግጥ ያያል፡፡ በጣም የሰባ በሬ በመሆኑ ጭኑን፣ ሽንጡን፣ ሻኛውን እያየ ምራቁን ይውጥ ጀመር፡፡ ከዚያም፤“ይሄንን በሬ ከፊሉን ለቁርሴ፣ ከፊሉን ለምሣዬ፣ የቀረውን ደግሞ ለእራቴ ሳደርግ አቤት ጥጋቤ አቤት ደስታዬ! አቤት እርካታዬ!”…
Read 8585 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በየዓመቱ “ሕዳር ሲታጠን” በሚል ቃል የሚካሄደው ማህበራዊ የፅዳት ዘመቻ እና የቆሻሻ ማቃጠል ልምድ ከአምና ጀምሮ ማቃጠል በመከልከሉ ዘንድሮ ያለ ጢስ በኪነጥበባዊ ዝግጅቶች ሊከበር መሆኑን ሰርፀ የሕትመትና ማስታወቂያ ስራ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ጋር በመተባበር የሚቀርበው ዝግጅት…
Read 4030 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን በሰሜን ነፋስና በፀሐይ መካከል ጠብ ይፈጠራል፡፡ የሰሜን ነፋስ፡- “ፀሐይ ሆይ! በከንቱ አትድከሚ፡፡ በጉልበት ከእኔ የሚበልጥ ማንም የለም” ይላታል፡፡ ፀሐይም፡- “በተግባር እንፈታተሽ እንጂ በአፍ በማውራትማ ማንም ኃያል ነኝ ማለት ይችላል” ብላ መለሰችለት፡፡ የሰሜን ነፋስ፡- “በፈለግሺው ዓይነት መንገድ እንጋጠም…
Read 4411 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 12 November 2011 08:00
በመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ ያለውን ስር የሰደደ ችግር፣ ለችግሩ ምክንያት በሆነ አስተሳሰብና አሰራር መፍታት አይቻልም
Written by
በቅርቡ ዜጐች የከተማ ቦታን በሊዝ ብቻ እንዲይዙ የሚያስገድድ አዲስ አዋጅ ታውጇል፡፡ ይህ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የታወጀ አዋጅ “ለተሳለጠ፣ ለውጤታማ ለፍትሐዊና ለጤናማ የመሬትና የመሬት ነክ ንብረት ገበያ ልማት፣ ቀጣይነት ለተላበሰ የነጻ ገበያ ሥርዓት መስፋፋት፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም…
Read 6406 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ