ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የአገራችን ገጣሚ ስለ አይጥ፣ ስለድመት፣ ስለውሻና ስለሰው የፃፈው ግጥም ጭብጡ በስድ ንባብ ቢታሰብ የሚከተለውን ተረት ይመስላል፡፡ አንዲት አይጥ ከዕለታት አንድ ቀን “ድመት” የሚል ግጥም ትጽፋለች አሉ፡፡ የግጥሙ ይዘት “ድመት ባይርባት ኖሮ እኔን አሳዳ አትበላኝም ነበር” የሚል ነው፡፡ አይጥ የፃፈችውን…
Read 6499 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከአንኮራፋህ ብቻህን ትተኛለህ!” - ኖዌል ካዋርድየሀገራችን ደራሲና ተርጓሚ የሆነ ፀሐፊ በቅርቡ የስኮትላንዳውያንን ባህሪ አስመልክቶ ባሳተመው ቁም ነገር - አዘል የቀልድ መጽሐፍ የሚከተለው ይገኝበታል ስኮትላንዳዊው በጣም ተቸግሯል፡፡ የንግድ ሥራው ተሰነካክሎ ከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ ነበር፡በቀቢፀ - ተስፋ ተውጦ ፈጣሪውን፣ “እባክህን እርዳኝ፤…
Read 7621 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ተረቶች ካልተደጋገሙ አይሰሙም፡፡ “ተናገርን ማንም ስለማይሰማ፤ ደግመን እንናገረዋለን” ብሏል አንድ ፀሐፊ፡፡ (We said it; as no one listens, we will say it again) አወጋጉን እንለውጠው እንጂ ወጉ የዱሯችን ነው! ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ደገኞች ጐረቤታሞች ነበሩ ይባላል፡፡ የኑሮ እሽክርክሪት…
Read 9505 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ቴኾን ሰብ ምኬር ሰጨም፤ ቴያሰጭም ወጣም ሞተም) የእነሞር ምሣሌያዊ አነጋገርቻይናዎች ሁሌም የሚተርቱት አንድ አፈ-ታሪክ አላቸው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሱንግ በተባለ የቻይና ቀበሌ ውስጥ ይኖር የነበረ አንድ ገበሬ ሞፈር - ቀንበሩን ሰቅሎ፣ በሬዎቹን ፈትቶ፣ ማሳው ዳር ቁጭ ብሎ ብዙ ሰዓት ያሳልፋል፡፡…
Read 10094 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ሉ ሱን የተባለው የቻይና ገጣሚ የፃፈውን ግጥም ፀሐፌ-ተውኔት ገጣሚ መንግሥቱ ለማ ወደ አማርኛ መልሰውታል - “ሐሳብን ለመግለፅ” በሚል ርእስ፡፡ ይህን ግጥም በስድ ስናስበው የሚከተለውን አይነት ጭብጥ ይዞ እናገኘዋለን፡፡ ስለዚህም እንዲህ እንተርተዋለን፡፡ተማሪ አስተማሪውን ይጠይቃል፡፡“መምህር ሆይ! አንድ የቸገረኝ ነገር ገጥሞኛል”“ምን ገጠመህ የኔ…
Read 7677 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የሌለው ድፍን ወንፊት ነው፡፡ ” ያገሬ ባላገርከሮበርት ዶድስሌይ ተረቶች አንዱ ይህን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ባህር-ዛፍና የወይን-ዛፍ ጎን ለጐን ይኖሩ ነበር ይባላል፡፡ ወይኑ፤ “የማንም ጥገኛ ሳልሆን ራሴን ችዬ በነፃነት እኖራለሁ፡፡ ስለዚህም አንተ ኖርክም አልኖርክም ምንም አትሠራልኝም” አለው ባህር ዛፉን፡፡…
Read 7272 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ