ርዕሰ አንቀፅ
አንበሳና ሦስት አሽከሮቹ አነር፣ ተኩላና ቁራ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ቀን ምግብ ፍለጋ በመዘዋወር ላይ ሳሉ አንድ ግመል አገኙ፡፡ ግመል ከዚያ ቀደም አይተው አያውቁ ስለነበር፣ ይሄ ምን ይሆን? ሲሉ እርስ በርስ ተጠያየቁ፡፡ ግር ስላላቸው አነር ጠጋ ብሎ ጠየቀው፡፡ ግመል መሆኑን…
Read 1572 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በቻይናዎች ዘንድ የሚታወቅ አንድ ተረት አለ፡፡ አንድ ብልጥ ብርቱካን - አዟሪ አመቱን ሙሉ ያጠራቀመውን ብርቱካን ባወጣ ሰዓት ሰው ሁሉ እንደጉድ እየተሻማ በእጥፍ ዋጋ ይገዛዋል፡፡ ብርቱካን ለመግዛት የሚሻማውን ሰው ያስተዋለ፤ አንድ፤ የከተማውን ሀብት ዘርፈዋል በመባል የሚታሙ ትልቅ ሰው፤ ወደ ብርትኳን -…
Read 1647 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ካህሊል ጂብራን “መልዐኩ” በተሰኘው ምሳሌያዊ ጽሑፉ ስለ መልዐክና ስለ አንድ ሽፍታ እንዲህ ይተርካል፡፡አንድ ጊዜ በልጅነቴ ከተራሮቹ ማዶ ባለው ጫካ ከአንድ ዛፍ ስር የሚኖረውን መልዐክ ልጠይቀው ሄጄ ነበር፡፡ ስለ ሰናይ ምግባር ጠቃሚነት እየተወያየን ሳለን በዚያ አካባቢ የታወቅ ሽፍታ እንደሚያነክስ ሁሉ ሸንክል…
Read 1931 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ።ገና ዓለም ስትፈጠርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ አዲስ በነበረ ጊዜ ፀሐይና ጨረቃ እኩል ነበሩ አሉ። ፀሐይ ግዙፍና ወርቃማ ነበረች። ሁለቱም ብሩህ ሁለቱም ቆንጆዎች ነበሩ። ያኔ ጨረቃና ፀሐይ እየተፈራረቁ ነበር የሚያበሩት። ሰማይ ላይ የሚቆዩበት ጊዜም እኩል ነበረ። አቅማቸውም…
Read 1980 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን፣ አያ ዝንጀሮ፣ የአንበሳን ሚስት ሊያሽኮረምም አስቦ አንበሳ በሌለበት ወደ ሚስትየው ይሄዳል፡፡ የአንበሳ ሚስት የዝንጀሮን መላ ሰውነት ቃኝታ ስታበቃ፣“አያ ዝንጀሮ፤ አይንህ ለምን ቀላ?” ብላ ትጠይቃለች፣ አይኑን አተኩራ እያየች፡፡ ዝንጀሮም፤“የዐይኔ መቅላትማ የጀግንነት ምልክት ነው” ይላታል፡፡ቀጥላ ወደ እጁና ወደ እግር…
Read 3669 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ንጉሥ ወደ አደንም ሲሄድ፣ ወደ አደባባይም ሲወጣ፣ ወደ ዙፋን ችሎትም ብቅ ሲል፣ ወደ ጦር ሜዳም ሲጓዝ እንደ ቀኝ እጁ የሚያየውና እንደ ሰው አክብሮ የሚያኖረው አንድ ፈረስ ነበረው። ይህ ፈረስ በንግሥና ዘመኑ ያልተለየውና ፍፁም ባለውለታው ነበር። ስለዚህም ምን ላድርግለት ብሎ…
Read 3046 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ