ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ንጉሥ አንድ ብልህ አጫዋች ነበራቸው። በየጊዜው ከሚመክራቸው ምክር መካከል ሰሞኑን የነገራቸውን ለመቀበል ከብዷቸዋል። ሰሞኑን የመከራቸው “ከወዳጆችዎ ይልቅ፣ ስለርስዎ ድክመት ዕውነቱን የሚነግሩዎ ጠላቶችዎ ናቸውና አዳምጧቸው” የሚል ነበር። ንጉሡ አላመኑበትም። ስለዚህ ለማረጋገጥ መዘዋወር ጀመሩ።ንጉሡ በጣም የሚፈሩና አይበገሬ ነኝ የሚሉ ናቸው። በሄዱበት…
Read 2266 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ፖርቹጋል ገናና በነበረችበት ወቅት የነበሩ የአንድ ንጉሥ አፈ-ታሪክ አለ፡፡ለዘመናት በወራሪነት የኖሩ ንጉሥ፣ በምርኮ የያዙዋቸውን አገሮች አቀናለሁ እያሉ ብዙ ብር ያፈሱባቸዋል፡፡ ከዚያም በዓመት አንድ ጊዜ ህዝቡን ሰብስበው፤“ዕድሜ ለእኔ በሉ ነፃ አወጣኋችሁ” ይላሉ፡፡ህዝቡ በጭብጨባ ስለንግግራቸውና ስለቸርነታቸው ያለውን አድናቆት ይገልፃል፡፡ቀጥለውም ንጉሡ፤ “ዛሬ በገዛ…
Read 1799 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በፈረንሳይ አገር፤ የውበት እንብርት በምትባለው በፓሪስ በጣም ተደናቂ ከሚባሉት እይታዎች መካከል የ”ኤፍል ታወር” (የኤይፍል ሰማይ-ጠቀስ ሀውልት እንደማለት ነው) አንዱ ነው፡፡ ይህ ልዩ ቅርፅ ያለው የብረት አፅመ - ሀውልት የተሰራው ለ1889 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) የፓሪስ ኤግዚቢሽን እንዲሆን ተብሎ ነበር፡፡ ቁመቱ 320 ሜትር…
Read 1731 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የካቲትወይ ስትገባወይ ስትወጣባታንጎዳጉድ፤ መሬት ትጨነቅ ነበር!የአንድ ንጉሥ አገር በጣም ሥቃይና ዕንባ በዛበት፡፡ ይኸውም በአንድ ሰብል በሚያጠፋና ሰው በሚገድል አውሬ ምክንያት ነበር፡፡ ንጉሡ መላ ፍለጋ ብዙ አውጥተው አውርደው ሲያበቁ፤ በመጨረሻ “ይህን አውሬ ገድሎ ወይም እስከ ህይወቱ አጥምዶ አገሬን ከሥቃይ ላወጣ ሰው…
Read 1930 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ጊዜ አንድ የትግያ (Wrestling) ጥበብ አዋቂ፤ ለአንድ ተማሪው፤ “ና ትግያ ላስተምርህ” ይለዋል፡፡ተማሪውም፤“ምን ያህል የአስተጋገል ዘዴ ታውቃለህ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡አስተማሪውም፤“360 የትግያ አይነቶች እችላለሁ” አለው፡፡“እነዚህን ሁሉ ለመማር ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብኛል?” “እሱ እንደቅልጥፍናህ ነው፡፡ አንዱ ጥበብ ከሌላኛው ጋር የሚያያዝ ነው፡፡ እስቲ ሞክረውና…
Read 1740 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር በየዕለቱ የሚፈጠር አንድ ችግር ነበር፡፡ የችግሩ መንስዔ በየማታው እየሰከረ የሚመጣ አንድ ወንደላጤ መኖሩ ነበር፡፡የሚፈጥረው ዋንኛው ችግር ልክ እሱ ሲመጣ የመንደሩ ውሾች መጮህ መጀመራቸውን ሲሆን “በእኔ ላይ በእኔ ላይ ነው የምትጮሁት? ማን መሰልኳችሁ? ሁሌ ስመጣ ቅንጣቢ…
Read 1562 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ