ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ዕመት ጦጢት ዘር ልትዘራ ወደ እርሻ ቦታ ትሄዳለች፡፡ ከዚያም በሰፊው እርሻ ላይ በመት በመት ስትዘራ ትታያለች፡፡ በእርሻው ዳር የሚያልፈው ሰው ሁሉ ጥያቄ ይጠይቃል፡፡ ጦጢት ምን ዘራሽ?“ ይላታል አንዱ፡፡ “ዘንጋዳ” ትላለች ጦጢት፤ ኩራቷ ፊቷ ላይ እየተነበበ፡፡ “ጦጢት ምን…
Rate this item
(20 votes)
የተረት - አባት የሆነው ኤዞፕ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላዎች ተመካከሩና መልዕክተኞች ወደ በጐች ላኩ፡፡ የተኩላዎቹ ልዑካን እበጐች መንደር ደረሱ፡፡ በጐች ተኩሎች መጡብን ብለው ተሸሸጉ፡፡ አድፍጠው ጋጣቸው ውስጥ አድብተው ተቀመጡ፡፡ ተኩሎቹ ግን ረጋ ብለው፣ አደብ ገዝተው፤ “በጐች አትደናገጡ” “እንደምና…
Rate this item
(19 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አይጥ ሁሌ እንደጉድ የሚጠላው ድመት ነበር አሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ህይወቱ ይረበሻል፡፡ መንፈሱ እረፍት ያጣል፡ አንድ ቀን ድንገተኛ አውሎ ንፋስ መጣ - በሀገሩ!የትም መሄጃ ያጣው አይጥ፣ ለድመቶች ጥቃት ተጋለጠ፡፡ አይጥ እንግዲህ ወደ ከተማው ታዋቂ ጠንቋይ ሄደ፡፡ ችግሩንም…
Rate this item
(15 votes)
አንድ አፈ-ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ውብ ልዕልት ነበረች አሉ - ሁሉም የሚያደንቃት ናት፡፡ ግን ማንም ላግባሽ ያላት የለም፡፡ ንጉሡ አባቷ ተስፋ በመቁረጥ አፖሎ የተባለው አምላክ ዘንድ ሄደና አማከረው፡፡ አፖሎም፤ ሳይክ (Psyche) ልዕልቲቱ ወደ ተራራ መውጣት አለባት፡፡ የሐዘን ልብስም…
Rate this item
(19 votes)
ከእለታት አንድ ቀን ከባድ የበረዶ ዘመን መጣና እፅዋትና እንስሳትን በቅዝቃዜ ጨረሰ፡፡ በየእለቱ ሞቶ የሚያድረው ነብስ እጅግ እየረከተ መጣ፡፡ ይሄኔ የባህር አሳዎች መመካከር ጀመሩ፡፡ ከነዚህ አሳዎች መካከልም በጣም እሾካማ የሆኑ አሳዎች አሉ፡፡አንደኛው አሳ፤ ለሌኛው አሳ፡-“እስከመቼ ድረስ ዝም ብለን ተቀምጠን በበረዶ ቅዝቃዜ…
Rate this item
(7 votes)
(ምር ያሜቴ የንግበከቤ ፏ አሚተኽ ባንዘነቤ)(የጉራጊኛ ተረት ) ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ሊቅ አዋቂ የተባሉ ሳይንቲስቶች ስለንጉሣቸው ሲወያዩ አንደኛው፤ “ንጉሦችና መሪዎች ብዙ ስራ ስለሚበዛባቸው ለዕውቀት ብዙ ቦታ አይሰጡምና ግኝቶቻችንን እንድናሳውቃቸው በየጊዜው እየቀረብን ንግግር እናድርግላቸው” ይላል፡፡ ሁለተኛው፤ “ወዳጄ ሞኝ አትሁን! ንጉሦችና…