ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
(ዘልኤ አይቤ ጋዬ - ዎሬ አይቤ ቁፌ) የወላይታ ተረትከላፎንቴን ታሪኮች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የሰማይ ቁጣ በእንስሳት ላይ እየመጣ ነው ስለተባለ የዱር እንስሳት ተሰብስበው ማ አጠፋ? ማ አጠፋ? በመባል ጥፋተኛውን አጋልጠው ለመስጠት አውጫጪኝ ይቀመጣሉ፡፡ እንስሳት ሁሉ ለረሀብ ተጋልጠው…
Rate this item
(11 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሚስቱ ላይ የሚኮራ የሚኩራራ ጉረኛ ባል ነበረ፡፡ አንድ ማታ ሲመጣ ክፉኛ ተፈንክቷል፡፡“ምነው ውዴ! ምን ነካህ?” አለችው ሚስቱ፡፡ “ዛሬ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ?” አለና ጀመረ፡፡ “ምን ሆነ የእኔ ጌታ?”“አንዱ አጉል ልታይ ልታይ ባይ ጉራውን ሲነዛ አግኝቼው ‹እረፍ!› አልኩት”“ማ?…
Rate this item
(7 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የፐርሺያ ንጉሥ ሁለት ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደባቸው ይባላል፡፡ በመጨረሻም፤“የሞት ፍርዱ ከመፈፀሙ በፊት የፈለጋችሁትን ተናገሩ” ሲል እድል ይሰጣቸዋል፡፡አንደኛው፤ “ምንም የምናገረው የለኝም” አለሁለተኛው፤ ንጉሡ ምን ያህል ፈረሳቸውን እንደሚወዱት ስለሚያውቅ፤“ንጉሥ ሆይ የአንድ ዓመት ጊዜ ከሰጡኝ ፈረስዎ ወደሰማይ እየከነፈ…
Rate this item
(8 votes)
(አንጋቻ ፉር ይጠብጥቲ ቤቶ ጦት ኤያተኩሺ)ከዕለታት አንድ ቀን አንድን ዲታ የገጠር ሰው አውቶብስ መናኸሪያ አካባቢ ሌቦች አይተው ገንዘቡን ከኪሱ ሊወስዱ ያንዣብቡበታል፡፡ ሰውዬው በጣም ደክሞታል፡፡ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ቤተክርስቲያን ሄዶ ጥቂት አረፍ ማለት ይሻና ወደዚያው ቤተክርስቲያን ሄዶ ጥቂት አረፍ ማለት ይሻና ወደዚያው…
Rate this item
(5 votes)
(የወላይታ ምሳሌያዊ አነጋገር)ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ዶሮና አንድ አውራ ዶሮ ወደ አንድ ፍሬ ወደ ሚገኝበት ተራራ ይወጣሉ፡፡ አንድ ስምምነት እንዲያደርጉም መነጋገር ጀመሩ፡- አውራ ዶሮ ---------- እመት ዶሮ እመት ዶሮ ---------- አቤት አያ አውራ ዶሮ አውራ ዶሮ ------- አንድ ነገር እንስማማ…
Rate this item
(8 votes)
(አዋቄ ሞሽሪያ ተ እቸሹ እራሻ መቾ ገውሱ) - የወላይታ ተረትአንዳንድ ተረቶች በአንድ ወቅት አልደመጥ ሲሉ በሌላ ወቅት ተደግመው መነገራቸው ግድ ይሆናል፡፡ የሚከተለውም እንደዚያው ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሰፊ መስክ ላይ እየጋጡ ሳሉ፤ ሶስት ጅቦች የሚበላ ፍለጋ…