ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(27 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ክፉኛ ይታመምና የአልጋ ቁራኛ ይሆናል፡፡ ባለቤቱ ቀደም ብሎ ህይወቷ አልፏል፡፡ ያለው አንድ ልጅ ብቻ ነው፡፡ የሚያስታምመውም እሱ ነው፡፡ በሰፈሩ በየምሽቱ የሚመላለስና በረት የሚያጠቃ አንድ ነባር ጅብ አለ፡፡ ሰው ሁሉ ይሄንን ጅብ ለመግደል ብርቱ ጥረት ያደርጋል፡፡…
Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ ጉረኛ ሰው በአንድ መንደር ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበረ፡፡ በድፍረት የማይከራከርበት ጉዳይ የለም፡፡ የሱን አሸናፊነት አጉልቶ ሌሎች ወንዶችን አኮስሶ ከማውራት ቦዝኖ አያውቅም፡፡ “ዛሬ አንዱን አንድ ቡና ቤት አግኝቼ ሳይቸግረው ለከፈኝ” ይላታል ለሚስቱ፡፡ ሚስትም፤ “በምን ጉዳይ ለከፈህ?”…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ቆንጂት ልትዳር ሽማግሌዎች መጥተው ልጅዎን ለልጃችን ብለው ይጠይቁና እሺ ተብለው፤ ቀን ተቆርጧል፡፡ የሠርጉ ዝግጅትም ተጠናቋል፡፡ ተደገሠ፡፡ ተበላ፡፡ ተጠጣ፡፡ “ሙሽሪት ልመጅ ሙሽሪት ልመጅ እሰው ሀገር ሄዶ የለም የእናት ልጅ እንዝርቱን ልመጅ ደጋኑን ልመጅ ምጣዱን…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ ሀብታም ሰው ወደ ገበያ ሄዶ ዕቃ እየገዛ ሳለ አንዲት በቀቀን (Parrot) ያያል፡፡ በቀቀኗ አንድ ጊዜ ጠዋት የነገራትን ነገር በቃሏ ይዛ ቀኑን ሙሉ የመድገም ችሎታ ያላት ናት፡፡ ነጋዴው በዚህ ችሎታዋ በጣም ተደስቶ ሻጩ የጠየቀውን ገንዘብ ሰጥቶ…
Rate this item
(30 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አንድ ክፉ ሚስት ነበረችው፡፡ ጠዋት አልጋ ላይ እያለች፤ “ተነስ አቶ ባል፤ እሳት አያይዝና ቁርስ ሥራ!” ብላ በቁጣ ታዘዋለች፡፡ አቶ ባል፤ “ኧረ እሺ መቼ እምቢ አልኩና ትቆጪኛለሽ የእኔ እመቤት!” ይላታል፡፡ ሚስት፤ “ተነስ ብያለሁ ተነስ! የምን መልስ…
Rate this item
(14 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በቅሎ ስለማንነቷ ጌታዋን ጠየቀች፡፡ “ስላንቺ ማንነት ለማወቅ አንድ ቀላል ጥያቄ ብቻ እጠይቅሻለሁ”“ምን? ይጠይቁኝ” “እሺ፡፡ ከእኔ ጋር እስከነበርሽ ድረስ ምን አገልግሎት ስትሰጪኝ ነበር?”“ያው ሁልጊዜ የማደርገውን ነዋ!” ስትል መለሰች ጌትዬውም፤ “እኮ ምን?”“ከአገር አገር እየሰገርኩ እርስዎን ያሻዎ ቦታ ማድረስ”“መልካም፡፡…