ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የቆላና የደጋ ገበሬዎች ነበሩ፡፡ ሁለቱም በችግርና በጉስቁልና ሲኖሩ ሳለ፣ አንድ ቀን አንደኛው፣ ሳር ቤቱን ትቶ፣ ቆርቆሮ ቤት ቀየረ፡፡ አጥሩም በአዲስ መልክ ታጠረ፡፡ የጥንት ግጥም የሚቀጥለውን ይላል፡-አልኩሃ ምን ትሆን? እኔም እናትህ ነኝ አንተም ልጄ ብትሆን ይቺን ጨቅላ መጽሐፍ…
Rate this item
(10 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ዕብድና አንድ ለማኝ በጓደኝነት ይኖሩ ነበር፡፡ መተሳሰባቸው፣ መተጋገዛቸው እጅግ ያስቀና ነበር፡፡ መሀላቸው፣ ‹‹አደራ እንዳንከዳዳ›› የሚል ነበር፡፡ ሰንብቶ ሰንብቶ ለማኙ በብርድ በሽታ ታሞ ሞተ፡፡ ዕብዱ የለማኙን አስከሬን በሰሌን ጠቅልሎ ወደ መቃብር ቦታው ይዞት ሄደ። እንዳጋጣሚ ወደ አሥራ…
Rate this item
(7 votes)
አህያና ውሻ አንድ ቀን ተገናኝተው፣ ስለ አሳለፉት ሕይወት ይወያያሉ፡፡አህያው - ‹‹የእኔ ሕይወት፣ ዘለዓለም ዓለሙን ጀርባን የሚያጎብጥ የሸክምና የልፋት መከራ ነበር›› አለ፡፡ውሻም - “የእኔ ሕይወት ደግሞ ሁሌ ሌሊቱን ያለ እንቅልፍ መጮህ ነው፡፡ ባለቤቶቹ ተኝተው፣ ‘ይሄ ውሻ እኮ ተኝቶ ያዘርፈኛል’ እያሉ እያሙኝ…
Rate this item
(3 votes)
 ሁለት ታሪኮች አሉ፡፡ ተመሳሳይም የሚለያዩም፡፡ አንደኛው የቡልጋሪያውያን ጋቭሮቮዎች ታሪክ ነው፡፡ ሁለተኛው የኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው፡፡የቡልጋሪያው ታሪክ እንዲህ ነው፣ በስግብግነታቸው ይታወቃሉ ከሚባሉት ጋቭሮቮዎች አንደኛው ብዙ ብርቱካን ይዞ እየበላ ወደ ሠፈሩ ይመጣል፡፡ የመንደር ጓደኞቹም ዘመዶቹም ብርቱካን መብላቱን አይተዋል፡፡ ከእነሱም መካከል ብርቱካን ያላቸው አሉ፡፡…
Rate this item
(8 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ አንድ ትንሽ ልጅ ነበራቸው:: በአብዛኛው ልጃቸውን ሲያስፈራሩ፡-‹‹ዋ! ለጅቡ ነው የምንሰጥህ!›› ይሉታል፡፡ ጅብ ከውጪ ሆኖ ያዳምጣል፡፡እናትና አባት ልጃቸውን አባብለው፣ አረጋግተው አስተኙት፡፡ቆይተው አያ ጅቦ መጣ፡፡‹‹እንዴት ነው የልጁን ነገር ምን ወሰናችሁ?››ቤተሰብ ልጁን አቅፎ ለጥ ብሏል፡፡ ማንም…
Rate this item
(10 votes)
“ከብረው ይቆዩኝ ከብረውባመት ወንድ ልጅ ወልደው!አምሣ ጥገቶች አሥረው…!”ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አሳማ፤ በጐች በብዛት ወደተሰማሩበት የግጦሽ መስክ ጐራ ይላል:: እረኛው “ምን ሊያደርግ መጣ” በሚል ጥርጣሬ ያስተውለዋል፡፡ አሳማው ወደ በጐቹ ለመቀላቀል ይሞክራል፡፡ እረኛው ያደፍጥ ያደፍጥና ፈጥኖ ተጠግቶ አሳማውን ይይዘዋል፡፡ ከዚያም፤“ለምን መጣህ?”…