ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ረዥም ጊዜ ሰፈሩ ሳይታይ ቆይቶ የመጣ አንድ ሰው፣ አንድ ወዳጁን መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡ ወዳጁም- እንዴ አንተ ሰውዬ፤ ለረጅም ጊዜ አልተያየንም እኮ፤ ታመህ ሆስፒታል ገብተህ ነበር እንዴ? ሰውዬው- አረ አልታመምኩም፤ ሆስፒታልም አልገባሁምለ፤ ምነው አሟረትርክብኝ! ወዳጁም -- ሟሟረቴ አይደለምለ፤…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን እጅግ ክፉ ሚስት የነበረችው አንድ ቀና ባል ነበረ፡፡ ይህንን ባል ያቺ ክፉ ሚስቱ በጣም በጠዋት ትቀሰቅሰዋለች፡፡ አልጋዋ ላይ እንደተኛች፡- “በል ገንፎ አገንፋ” ትለዋለች፡፡ ባል እንደ ምንም ይነሳና ገንፎ ያገነፋል፡፡ ቅቤና በርበሬ ለውሶ “በይ ብይ የእኔ እመቤት” ይላታል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን በጉርብትና የሚኖሩና የሚዋደዱ ሁለት ውድ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ ሁለቱም ሙልጭ ያሉ መላጣዎች ናቸው፡፡ ገበሬዎች በመሆናቸው በእርሻ ወቅት ይረዳዳሉ፡፡ ይተጋገዛሉ፡፡ በመቀናጆም ያርሳሉ፡፡ የሰፈሩ ሰው በነሱ የመተሳሰብ ሁኔታ ይቀናባቸዋል፡፡ ሁለቱም ፀጉራቸው መላጣ በመሆኑ የቅጽል ስም ወጥቶላቸዋል፡፡ “ሁለቱ ዕንቁላሎች” ይባላሉ፡፡ አንድ…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ከልጃቸው ጋር መንገድ ሲሄዱ ብዙ አውሬዎች ካሉበት ጫካ ይደርሳሉ፡፡ ሽማግሌው በጣም ደንግጠው በአቅራቢያው ከምትገኝ ትንሽ ጐጆ ልጃቸውን ይዘው ይገቡና ይደበቃሉ፡፡ አውሬዎቹ ድምፃቸው ይሰማል፡፡ ልጅ - “አባዬ፤ ይሄ ጅብ ነው” ይላል፡፡ አባት - “ምንም ይሁን ልጄ…
Rate this item
(4 votes)
(በቁም ያልረዳ ዘመድ ሲሞቱ አርባ ይደግሳል) ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ እያቋረጡ ሳሉ፣ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ጎጆዋ ወድቃ መሬት ላይ ያገኙዋታል፡፡ አንደኛው - “ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ፡፡ ሁለተኛው - “ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች፡፡ ወደ…
Saturday, 18 April 2020 15:05

"ወርቁ ቢጠፋ ሚዛኑ አይጥፋ"

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የቅዳሜ ሹር ዕለት ሌሊት፣ ቤተሰብ በሙሉ የሌሊት መፈሰኪያውን ዶሮ አቁላልቶ፣ ትርክክ ባለ ፍም ከሰል ላይ ጥዶ፣ የመፈሰኪያውን ሰዓት ይጠባበቃል፡፡ አባት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደዋል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ ስነ ሥርዓት አብቅቶ ሰው ሁሉ ወደየ ቤቱ ይመጣል፡፡ የመፈሰኪያውን ሰዓት ለማብሰር…