ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
 አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ፡፡አንድ ጊዜ አንድ ትንሽ ልጅ፣ አባቱና አያቱ አብረው ይኖሩ ነበር፡፡ አያትዬው በጣም ከማርጀት-ከመጃጀታቸው የተነሳ ዐይኖቻቸው ወደ አለማየት፣ ጆሮዎቻቸው ወደ አለመስማት፣ እጆቻቸው ወደ አለመጨበጥ በመሸጋገር ላይ ነበሩ፡፡ እያደርም ራሳቸውን ችለው በእግራቸው መቆም ስለማይችሉ የሰው ድጋፍ ይፈልጉ ጀመር፡፡ በተለይም…
Rate this item
(6 votes)
በሞንጎሊያ ከተማ ከብዙ አመታት በፊት ተስቦ ገብቶ ብዙ ሺ ህዝብ ፈጀ፡፡ ጤነኞቹ በሽተኞቹን እየጣሉ ሸሹ፡፡ እንዲህም አሉ፡፡ “እጣ ፈንታ እራሱ’ኮ ኗሪውን ከሚሞተው ያበጥረዋል”ያን ቦታ ለቅቀው ከሄዱት መካከል ታሪቫ የተባለ የ15 ዓመት ልጅ ይገኝበታል፡፡ የታሪቫ ነብስ ስጋውን ለቅቃ ከሞቱት የሬሳ ክምሮች…
Rate this item
(2 votes)
ነብሱን ይማረውና ሟቹ ገጣሚውና የሥነ-ጽሁፍ ሰው እንዲሁም የሰላው ሐያሲ አቶ ደበበ ሠይፉ ከማስተማሪያ ክፍለ-ጊዜዎቹ በአንደኛው የሚከተለውን ሙከራ ሰርቶ ነበር።አንዲት ወፍራም ልጅ ከተማሪዎቹ መካከል ይመርጥና ወደ ሰሌዳው እንድትመጣ ይጠይቃታል። የተባለችውን ትፈጽማለች። ልጅቷ ከተማሪዎቹ ፊት እንድትቆም ያደርግና ሲያበቃ “እስቲ ይህችን ልጅ አሞግሷት”…
Sunday, 01 September 2024 20:16

“ማነው ምንትስ?”

Written by
Rate this item
(5 votes)
 እንደሚከተለው ዓይነት የቻይናዎች ተረት አለ።በአንድ ትልቅ ተራራ ላይ የሚኖር አንድ ዘጠኝ እራስ ያለው ግዙፍ ወፍ አለ። በአካባቢው ካሉት ወፎች ሁሉ ዘጠኝ አፍ፣ ለማስፈራራት ስለሚችል፣ ማንም ቀና ብሎ የሚያየው የለም። ስለዚህ እሱ በሚንቀሳቀሰበት ቦታ ሁሉ ዝር የሚል አንድም ሌላ ወፍ ባለመኖሩ…
Rate this item
(5 votes)
አንድ የሞንጎላውያን ተረት እንዲህ ይለናል፡፡ከእለታት አንድ ቀን ጥንት፣ ግመል የዛሬው አጋዘን አይነት የሚያምሩ ቅርንጫፋማ ቀንዶች ነበሩት ይባል፡፡ ባለ አስራ ሁለት ቅርንጫፍ ቀንዶች ነበሩ፡፡ ቀንድ ብቻ አይደለም፤ እንዴት ያለ የሚያብለጨልጭ ሀር የመሰለ ጆፌ ረዥም ጭራም ነበረው፡፡በዚያን ዘመን አጋዘን ደግሞ ቀንድ-አልባ ነበር፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በ16ኛው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበረው ላ ፎንቴን የተባለው የፈረንሳይ ገጣሚና አፈ-ታሪክ ፀሀፊ ከፃፋቸው ተረቶች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቁራ፣ ከቁራ ቤተ-ዘመዶቹ ተለይቶ፣ ለአንድ ጌታ አድሮ ያገለግል ነበር፡፡ ከብዙ ዓመት በኋላ፣ ከጌታው ቤትም ወጣና ከአንዲት ጣውስ (Peacock) ጋር ወዳጅነት…
Page 3 of 76