ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
ጥንት፣ ዛሬ እየፈረሰ ባለው ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት እሥር ቤት ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ታስረው ይመጡ ነበር፡፡ የገና ሰሞን ከታሠሩት ውስጥ ጥቂቶቹን ዛሬ እንይ፡፡ ተረት ይምሰሉ እንጂ ዕውነተኛ ባህሪያት ናቸው፡፡ በበዓል ማሠር የተለመደ ነበር! ሁለት ዕብዶች ነበሩ፡፡ አንደኛው ፒያሳ ደጎል አደባባይ እየዞረ፡-“ጓድ…
Rate this item
(11 votes)
አንዳንድ ተረት አድማጭ ሲያጣ ተደጋግሞ ይነገር ዘንድ ግድ ይሆናል፡፡ ያ ከዓመታት በፊት ያቀረብነው ተረት ስለ ጅቦቹና ስለ አህዮች ነው፡፡ ጅቦቹም፣ አህዮቹም ዛሬም አሉ፡፡ ስለዚህ ደግመን እንተርከዋለን፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት አህዮች በጠፍ ጨረቃ ሣር ሊግጡ ይወጣሉ-እንደ ሰው፡፡ አንድ ሣሩ የለመለመ…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጨካኝ የናዚ ጄኔራል ነበር፡፡ አንዲት ባሏ የታሰረባት ሚስት ወደ ጄኔራሉ ቀርባ “ባለቤቴ የደረሰበት አልታወቀም፤ እባክዎ ይርዱኝ” አለችው። ጄነራሉም፤“ተገድሎ ሊሆን ስለሚችል ካሣ ይሰጣት” ብሎ ሃያ ሺህ ዶች ማርክ እንዲከፈላት አስደረገ፡፡ በሳምንቱ ባሏ ሌላ እሥር ቤት እንዳለ ታወቀ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ የሚከተለውን እንደዚያው ነው። ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ፣ አገር ሳያውቀው የሞተ ሰዓሊ ነበረ፡፡ ይህ ሰዓሊ የአገሩን ባንዲራ በልዩ እሳቤ ያስጌጠ፣ ማንም ያልደረሰበት ረቂቅ ሰዓሊ ነበረ። ስለሰራው ሥራ ዋጋው አልተከፈለውም፡፡ ስለዚህም ወዳጆቹ፤ ያንን ባንዲራ “ያልተከፈለ ዕዳ”…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ዕውቅ የአገር ፈላስፋ፣ አንድ ወንዝ ዳር እየተቀመጡ ምርምር፣ ምህላና ጥልቅ - ፀሎት ያደርጉ ነበር ይባላል፡፡ ወንዙ በፀጥታ መጥቶ፣ በፀጥታ በአዛውንቱ ፈላስፋ አጠገብ ያልፍና ቁልቁል በተዳፋቱ ይወርዳል፡፡ ይሄ ፀጥ ብሎ የሄደ ወንዝ፤ የአዛውንቱን ተመስጦ አልፎ በጨዋ ደንብ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ የወደፊት የአገዛዝ ዕጣ-ፈንታውን ለማወቅ ወደ አንድ አዋቂ ዘንድ ይሄዳል፡፡ አዋቂውም ተመራምሮና አስቦ፤ “አገዛዝህ እንዲቃና ሰው መሰዋት አለብህ፡፡ ይህ የምትሰዋው ሰው እጅግ ሀብታም ነጋዴ መሆን አለበት” አለው፡፡ ንጉሡ፤ “ከአገሩ ነጋዴዎች ሁሉ እጅግ የናጠጠ ሀብታም የሚባለውን አምጡልኝ”…