ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ይጭነው አጋሠሥ፣ ይለጉመው ፈረስ የነበረው፣ ለምድር ለሰማይ የከበደና ባለሙያ የሆነ፤ ትልቅ ጌታ፤ በአንድ አገር ይኖር ነበር፡፡ አሽከሮቹ፣ ባለሟሎቹ፣ ጋሻ- ጃግሬዎቹ ሥፍር ቁጥር የላቸውም፡፡ ከአሽከሮቹ መካከል ሁለት በጣም የሚተሳሰቡ፣ በጣም የሚግባቡ፣ ስራ ከመሥራታቸው አስቀድመው የሚመካ ኩሩ ቅንና…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አያ አንበሶ ለዱር እንስሳት ሁሉ አንድ መልዕክት አስተላለፈ፡-“እስከ ዛሬ መኖሪያ ደናችን ላይ ጥፋት ያላደረሰ እንስሳ፣ እኔ ቤት መጥቶ ፀበል ይቅመስ!” አለ፡፡ የዱር እንስሳት ሁሉ እየተጋፉ መጡ፡፡ እራሳቸውን የተጠራጠሩ ግን ቀርተዋል፡፡ “አሁንስ አያ አንበሶ አበዛው! እንዳለፈው ጊዜ ቤቱ…
Rate this item
(21 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ በሬው ይጠፋበታል፡፡ በሬውን ለመፈለግ የመንደሩን ህዝብ እርዳታ ጠየቀ፡፡ መንደሬው ተሰባስቦ ሊያፋልገው ወጣ፡፡ አገሩን አሰሱት፡፡ ከሰው ሁሉ አንድ ሰው ፍለጋው ላይ በጥብቅ የተሰማራ አለ፡፡ ፈልገው ፈልገው በሬው ታሥሮ የተደበቀበት በረት አጠገብ ሊደርሱ ሲሉ ያ ሰው ያከላክላል፡-…
Rate this item
(9 votes)
 እንደ ሥነ-ተረት በሀገራችን የሚነገር አንድ ታሪክ አለ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የጎረቤቱን አገር በመውረር የታወቀ አንድ ንጉሥ ነበረ፡፡ ይህ ንጉሥ እንደለመደው አንድ ዓይነት ጎሣ የሚኖርበትን ጎረቤት አገር ወረረና አገሬውን አስገብሮ ገዥ ሆኖ ያስተዳደር ጀመር፡፡ ያም ሆኖ የአገሬው ህዝብ የተገዛለት እየመሰለ አንድ…
Rate this item
(6 votes)
 አንድ የቱርኮች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተቀምጠው እናትና ልጅ ይወያያሉ፡፡ልጅ:- እማዬ?እናት:- ወዬልጅ:- ስንት አባቶች ናቸው ያሉኝ?እናት:- ሰባት ናቸውልጅ:- መቼ መቼ አገባሻቸው?እናት:-የመጀመሪያውን ሰኞ ለታልጅ:- ሁለተኛውንስ?እናት:- ማክሰኞልጅ:- ሦስተኛውንስ?እናት- ዕሮብ ለታልጅ:-አራተኛውንስ?እናት:-ሐሙስ ለታልጅ:-አምስተኛውንስ?እናት:-ዓርብ ለታ?ልጅ:- ስድስተኛውንስ?እናት:-ቅዳሜ ለታልጅ:- ሰባተኛውንስ?እናት:- እሑድ…
Rate this item
(9 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ ኢትዮ-ኤርትሪያ ጦርነት ሊጀመር ሰሞን፤ አንድ ክስተት ላይ ተመርኩዞ በዚህ ጋዜጣ፣ ተረት መሰል ትርክት አቅርበን ነበር፡፡ አንዳንድ ዕውነት እጅግ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ ዕውነትና ተረት አንዳንዴ በጣም ከመቀራረባቸው የተነሳ አንዱ አንዱን ተክቶ የሁኔታዎች መግለጫ፣ አሊያም የሂደቶች አንዳች መተንተኛ ይሆናል፡፡…
Page 12 of 53