Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ልብ-ወለድ

Saturday, 07 July 2012 10:03

የህልሜ ጓደኛ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ህልም - ወለድ ታሪክ ሊልሌ ቀኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ ስለምውል ስለብቸኝነቴ ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡ ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ፡፡ ጨለማው ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡ ከጐኔ…
Saturday, 30 June 2012 11:57

ፍቅር ሰርክነቱን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የህሊና ቡታ፤ በሻቃ ማንነት ይሰጣል፡፡ ለሰብእ የማዘን እንግልት፣ ፍቅር ሲያስነጥስ አይነት የትንታ እንጉርጉሮ አለው…፡፡ በሃሳብ ማሳ ላይ መሽቀዳደም ከድካም ክሳት እንጂ ካሸናፊነት ህብር የለውም… ጉዞው የዘላለም ፉጨት ነው፤ …ልክ ከሰማይ ላይ እንደሚበር አይነት አሞራ ከክንፉ ጫፍ እንዳለ እርግብግቢት… ልክ መነሻው…
Saturday, 23 June 2012 07:50

የ’ዝና’ መንገድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከስድስት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት እናቴ ያወጣችልኝ ‘ማስረሻ የተሰኘ ስሜን ከቡሬ ወረዳ ሕዝብ አልፎ መላው ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው ለማድረግ በማሰብ ነበር። ሆኖም እንዳሰብኩት አልሆነም። እንኩዋን በመላው ኢትዮጵያ ሊታወቅ ቀርቶ እኔም ራሴ ወዲያው ነበር የገዛ ስሜን የረሳሁት። በአስተናጋጅነት በተቀጠርኩበት ሆቴል…
Rate this item
(1 Vote)
አይን ከሚያንከባልሉባት …በቅዠታቸው ከሚሴስኗት…በብሌን ጥፍራቸው እያንዳንዷ ስሜቷ ሳትቀር ለመቧጠጥ ከሚመኙ ወንዶች መካከል አንዱ ነበርኩ…ያይኖቻችንን ብዛት ጠንቅቃ ታውቅ ነበር፡፡ ስራችን ያልኮፈሳት መስላ…የጥንቃቄ ካባ እንደደረበች ሁሉ…መምረጥ ስለነበረባት መረጠች፡፡ አይኔ ያምራል፡፡ ትክክለኛ ግጣሟ መሆኔን ከመጠርጠር በላይ ወደ ማወቁም ደረጃ በመቃረቤ ታጥቤ - ታጥኜ…
Saturday, 26 May 2012 12:27

ወይ ቢሻን!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮው ፀሐይ ደግሞ ለጉድ ነው፡፡ ቀበለ ጉዳይ ኖሮኝ ሄጄ ፀሐዩ አናት አናቴን ሲለኝ ውሎ አሁን ከቤቴ ገብቼ አረፍ ማለቴ ነው፡፡ ለማን ነው አቤት የሚባለው ጐበዝ!... ስንት ዓመት ስሰራበት የነበረውን ሱቅ ድንገት ደርሶ ልቀቅ እባላለሁ? ቀበሌ ስደርስ እንደኔው አቤት ባዩ ብዙ…
Saturday, 19 May 2012 10:54

ባጐረስኩ….

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በመንገድ ስንሄድ ነው፡፡ አንድ ህጻን ያለቅሳል፡፡ ቢበዛ አስራ ሶስት ወይም አስራ አራት አመት ቢሆነው ነው፡፡ በእጁ የፕላስቲክ ጐድጓዳ ሰሃን ይዟል፡፡ ምርር ብሎ ያለቅሳል፡፡ ከግንባሩ ስር ካሉ ትናንሽ አይኖቹ የሚፈልቀው እንባ የማይነጥፍ ምንጭ ያለው ይመስላል፡፡ የሚፈልቅባቸው ቀዳዳዎቹም በጭራሽ እነዛ ትንንሽ አይኖቹ…