ልብ-ወለድ
አሁን የት ነው ያለሽው? የትስ ብዬ እፈልግሻለሁ፡፡ ከሰማይ ጠቀሶቹ የራስ ደጀንና የባሌ ተራሮች ወይስ ከሰንሰለታማዎቹ የአማሮ ኮረብቶች? የትስ ብዬ ልሻሽ? ዳሉል ወይስ ደንከል? እንጦጦ ወይስ ዝቋላ… እኮ የት? ዳሞት ወይስ ገንታ? የት? በሀመር ዳኞች በሙርሲ ሜዳዎች በብር ሸለቆዎች በኮንሶ ኩይሳዎች…
Read 3883 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቤቱ ድግስ የተውረገረገበት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድግስ ካለ ብዙ ሰው እንደነበረ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አልጫና ቀይ ሽታው ግድግዳው ላይ እንደቀለም የተቀባ ይመስል… መዓዛው ከቤት ሊወጣ አልቻለም፡፡ የትኩስ፣ ትዳር፣ ጐጆ፤ ***
Read 4981 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትናንት ረፋድ፡- ቃል ልናገራት ድፍረት ያለኝ አይመስለኝም ነበር፡ እንዴት እንደሆነ ሳላውቀው፣ በሚተሳሰር አንደበት ይህንን ተናገርኩ “ሮሚ …ብዙ ጊ..ዜ እንዲህ ላለማሰብ ሞከርኩ… አልቻልኩም፡፡ ጊዜ በሄደ ቁጥር የማብድ ሁላ መሰለኝ፡፡ የትም ብሸሽ የማላመልጠው ፍቅርሽ ከውስጤ አለ፡፡ ቢያንስ … እንደ… ማትጠይኝ አውቃለሁ፡፡ ……
Read 3920 times
Published in
ልብ-ወለድ
ብዙ አመት በምድር ላይ ኖሬያለሁ፡፡ አዎ ለአንድ ሰው ብዙ ነው፡፡ ሰባ አመት፡፡ አሁን መሰናበቻዬ ነው፡፡ ውልደቴን ይዛ ብቅ ያለችው ጸሃይ መጥለቂያዋ እንደተቃረበ ስለታወቀኝ፣ የቆየሁባትን፣ የኖርኩባትን ምድር እንድታሰናብተኝ ወዳለችበት ሄድኩ፡፡ ከምድር ጋር ለስንብት ከመገናኘታችን በፊት ሃሳብ ያዘኝ፡፡ ቆይ ተቃቅፈን ተሳስመን ነው…
Read 3364 times
Published in
ልብ-ወለድ
የመጨረሻዋን መለኪያ እንጥፍጣፊ ሳላስቀር መጨለጤን አስታውሳለሁ፡፡ ግሮሰሪዋን ለቅቄ ወጣሁ - በእኩለ ሌሊት፡፡ እየተደነቃቀፍኩ… እየተደነባበርኩ በውድቅት ቤቴ ደረስኩ፡፡…ሶፋው ላይ ዘፍ! ብዬ ተቀመጥኩ፡፡ የቤቱ ዕቃዎች ውልብ! ውልብ! እያሉ ተሽከረከሩብኝ፡፡ አጥወለወለኝ፡፡ ሕሊናዬን እንደመሳት አደረገኝ፡፡ ልቤም ደቅ! ደቅደቅ! ብላ እንደመቆም ቃጣት ልበል፡፡ …ብቻ ወሰድ…
Read 5329 times
Published in
ልብ-ወለድ
ግርም ይለኛል፡፡ ድንቅ፡፡ ነገ…ዛሬን… አለመምሰሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ … ትናንትናን አይደለም፡፡ *** እንደ እኔ አይነት ብርታት ያላት ሴት ካለች … ፀሐይ ቅናቷ አይጣል ነው፡፡ በቁመቴ ልክ ያሰራሁት መስተዋት ቄንጠኛው … ስወለድ እንዲህ ሆኜ እንደመጣሁ … ሲያሳብቅ በለውጡ ተገረምኩ፡፡ ልቅም ያልኩ ቆንጆ…
Read 76527 times
Published in
ልብ-ወለድ