ልብ-ወለድ
ምን ዓይነት ዕዳ ነው እባካችሁ?!አንዳንዴ ደሞ ከአብሮነቱ ጊዜ እጅግ በላቀ አኳኋን ትዝታው የሚጣፍጥ ፍቅር አለ፡፡ በሰለጠኑ ጥንዶች ወግ “ይብቃን …. አይደል?” ተባብለን በጨዋ ደንብ በቅርቡ የተለየኋት የዓመታት ፍቅረኛዬ ለካንስ ያኔ አልታወቀኝ ኖሮ እንጂ ካሉት ሁሉ የተሻለች ኖራ መርሳቱ ላይ ትንሽ…
Read 4350 times
Published in
ልብ-ወለድ
እኔና ቤቲን ያገናኘን እንጀራ ነው፡፡ እህል ውሃ። Destiny ወይም እጣፈንታ ልትሉት ትችላላችሁ፡፡ እኔ የድርጅቱ የሂሳብ ሹም ሆኜ በተቀጠርኩ በመንፈቄ፣ ቤቲ ፀሐፊዬ ሆና ተቀጠረች፡፡ የሚያስደነግጥ መልክና ቁመና የላትም፡፡ ግን ከዚያ የማይተናነስ ቀልድና ጨዋታ አዋቂ ናት፡፡ ወንዶችንም ሴቶችንም እኩል መማረክ የሚችል አንደበት…
Read 10709 times
Published in
ልብ-ወለድ
Monday, 31 March 2014 11:29
የሰሚ ያለህ
Written by ድርሰት - John O’Hara. ትርጉም - ፈለቀ የማርውሃ አበበ filmethiopia@yahoo.com
ከዊልያም ጋር በአንድ ቢሮ ውስጥ ነበር የምንሰራው፡፡ ሥራ አጥ ከመሆን ብለን የተቀጠርንበትና ክፍያውም በጣም ትንሽ የሆነ መስሪያ ቤት፡፡ ሥራም የለም፡፡ እጃችንን አጣጥፈን ስናዛጋ እንውላለን፡፡ ብዙውን ጊዜ እኔ አነብባለሁ፤ዊሊያም ደግሞ ተሽከርካሪ ወንበሩን ወደኋላ ለጥጦ፤ በጀርባው ተንጋልሎ ሲጋራውን እየማገ፤ጢሱ ቢሮውን እስኪሞላው ያቡለቀልቀዋል።…
Read 3499 times
Published in
ልብ-ወለድ
..ተረት ተረት.. አሉ ባለቤቷ ከአምስት ዓመት የማይበልጥ ዕድሜ ያለው የሚመስል አንድ ወንድ ልጅ እየተመለከቱ። ቤቱ ሬሳ የወጣበት ይመስል ጭር ብሎ ነበር፡፡ ከባንኮው በስተውስጥ ቆመዋል፤ ባለቤ.. በስተ ውጭ፤ በጎን በኩል፣ ሁለት የሰፍነግ ትራስ ተደራርቦ እተመቻቸበት ሶፋ ላይ አንድ ረዘም ያለ ቀጭን…
Read 4489 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰሜን ሆቴል እና በዮሐንስ መሀል ላይ-ዳትሰን ሰፈር፡፡ የቀለጠው መንደር። ሰፈራችን በመጠጥ ቤት እጥረት አይታማም፡፡ ሄድ ሲሉ ቡና ቤቶች፣ እጥፍ ሲሉ ግሮሰሪዎች … ወረድ ቢሉ የአረቄ ቤት ድርድር … ጠምዘዝ ቢሉ ጠጅ ቤት፡፡ጠጅ ቤት ተሰይሜያለሁ፡፡ አራተኛ ብርሌ ወደማገባደዱ ተዳርሻለሁ፡፡ … ሁለት…
Read 6112 times
Published in
ልብ-ወለድ
Saturday, 08 March 2014 13:37
ኒድልማንን እንደማስታውሰው Remembering Needleman
Written by ደራሲ - ውዲ አለን ትርጉም - ዮሐንስ ገለታ
አራት ሳምንታት ቢቆጠሩም የሳንዶር ኒድልማን ሞት ለማመን ከብዶኛል፡፡ የአስከሬን ማቃጠል ስነ-ስርዓቱ ላይ ስገኝ በወንድ ልጁ ጥያቄ መሰረት ሀባብ ይዤ ነበር፡፡ ሀሳቤ ግን እዚያ አልነበረም፡፡ በስፍራው የተገኘነው ብዙዎቻችን ለቀስተኞች የየራሳችንን ህመም ከማድመጥ በቀር ሌላ ሌላውን ሀሳብ ረስተን ነበር፡፡ ኒድልማን አስከሬኑ ስለሚቃጠልበት…
Read 2861 times
Published in
ልብ-ወለድ