ልብ-ወለድ

Saturday, 22 March 2014 12:55

አለቀ በቃ

Written by
Rate this item
(2 votes)
..ተረት ተረት.. አሉ ባለቤቷ ከአምስት ዓመት የማይበልጥ ዕድሜ ያለው የሚመስል አንድ ወንድ ልጅ እየተመለከቱ። ቤቱ ሬሳ የወጣበት ይመስል ጭር ብሎ ነበር፡፡ ከባንኮው በስተውስጥ ቆመዋል፤ ባለቤ.. በስተ ውጭ፤ በጎን በኩል፣ ሁለት የሰፍነግ ትራስ ተደራርቦ እተመቻቸበት ሶፋ ላይ አንድ ረዘም ያለ ቀጭን…
Saturday, 15 March 2014 12:05

ሉሲፈር

Written by
Rate this item
(6 votes)
ሰሜን ሆቴል እና በዮሐንስ መሀል ላይ-ዳትሰን ሰፈር፡፡ የቀለጠው መንደር። ሰፈራችን በመጠጥ ቤት እጥረት አይታማም፡፡ ሄድ ሲሉ ቡና ቤቶች፣ እጥፍ ሲሉ ግሮሰሪዎች … ወረድ ቢሉ የአረቄ ቤት ድርድር … ጠምዘዝ ቢሉ ጠጅ ቤት፡፡ጠጅ ቤት ተሰይሜያለሁ፡፡ አራተኛ ብርሌ ወደማገባደዱ ተዳርሻለሁ፡፡ … ሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
አራት ሳምንታት ቢቆጠሩም የሳንዶር ኒድልማን ሞት ለማመን ከብዶኛል፡፡ የአስከሬን ማቃጠል ስነ-ስርዓቱ ላይ ስገኝ በወንድ ልጁ ጥያቄ መሰረት ሀባብ ይዤ ነበር፡፡ ሀሳቤ ግን እዚያ አልነበረም፡፡ በስፍራው የተገኘነው ብዙዎቻችን ለቀስተኞች የየራሳችንን ህመም ከማድመጥ በቀር ሌላ ሌላውን ሀሳብ ረስተን ነበር፡፡ ኒድልማን አስከሬኑ ስለሚቃጠልበት…
Rate this item
(1 Vote)
(ጆን ስታንቤክ አሜሪካዊ ደራሲ ነው፡፡ አሜሪካ ካፈራቻቸው ምርጥ ደራሲያን አንዱ ነው፡፡ በ1902 ካሊፎርኒያ ውስጥ ተወለደ፤ በ1962 ኖቤል ተሸለመ፤ በ1968 ሞተ፡፡ በህይወት እያሉ አለም አቀፍ እውቅና ካገኙ ጥቂት ደራሲያን አንዱ ነው) ለሥራ ተቀይሬ ሎማ ወደ ምትባል ከተማ ሄድኩ፤ ወይም መጣሁ፡፡ ሎማ…
Saturday, 22 February 2014 13:14

ከመሸ ብትመጡ …

Written by
Rate this item
(2 votes)
“ለሜላት ያለህ ፍቅር ለማክዳ ካለህ ፍቅር እንደሚበልጥ ማቲማቲካል ሎጂክ በመጠቀም በፍጥነት አስረዳ” አለው አቃቤ ህጉ፤ ለተከሳሹ፡፡ ተከሳሹ አይኑን ጣራው ላይ ሰቅሎ መልስ ሲፈልግ ለቅፅበት ከቆየ በኋላ የሸመደደውን እንደሚለፈልፍ ተማሪ መንተባተብ ጀመረ፡፡ “X ኢዝ ኢኩዋል ቱ … እኔ ለእንግሊዝኛ ግጥም ያለኝ…
Rate this item
(4 votes)
ምስኪን ጁዋን! አንድ ቀን በራሱ ጠባቂ እግር ስር አንበረከኩት፡፡ እያጣደፈ ወደ ላይኛው እርካብ ያወጣው የዕድሉ መሰላል ቁልቁል ተሽቀንጥሮ የሚፈጠፈጥበት የውድቀት ዕጣ ፈንታው ወጥመድ እንደነበር ከቶም አልጠረጠረም፡፡ ይህን መሰሉ ውድቀት፤ ነገሮችን ችላ ባልንበት ቅፅበት የሚከሰት ነው፡፡ ችላ የማለት አመል በተጠናወተው ሰው…