ልብ-ወለድ
እነዚያ በክዋክብት መሀል የተሞሸሩ የሚመስሉ ዓይኖችዋ መኝታዬ ድረስ መጥተው ሲንቦገቦጉ፣አልጋዬን አልፈው ልቤ ለብቻዋ አገላብጠው ሲጠብሷት መነሳት ግድ አለኝ፡፡ ነፍሴ ብቻዋን እስክስታ እየመታች፣ በሳቅዋ ደወል ትዝታ ስትሰክር ውሎ ማደር ለምዶባታል፡፡ ግን በጧት ከባድ ነው፡፡ ገና ጀንበር ቅንድብዋን ሳትገልጥ፣ ገና አድማሳት በብርሃን…
Read 15863 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰንበትን በዚያ ባለፈ ባገደመ ቁጥር ያያቸዋል -ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቅጽር ስር፤ መናኛ ልብስ ለብሰው ባነጠፋት ጨርቅ ላይ ሲመፀወቱ፡፡ …ፈፅሞ ያላሰበው ቦታ ላይ ነው ያያቸው፤ ኮከብ ቆጣሪም ሊገምተው የማይችል የመሰለው ቦታ ላይ፡፡ ለማመን ተቸግሮ ነበር፡፡ ግንባራቸው ላይ የተጋደመው ጠባሳ ነው ጥርጣሬውን የከላት።…
Read 4120 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንገቱ ላይ የተንጠለጠለውን ገመድ የሙጥኝ እንዳለ ነው፡፡ ቁርጠኛ ውሳኔውን ለማጨናገፍ የሚንከወከው ድንገቴ ቢመጣ ሳይቀድመው እንደሚቀድመው ተማምኗል፡፡ አንዲት እራፊ ጨርቅ ብቻ ነች ኃፍረተ - ሥጋውን የሸፈነችው፡፡ ገመዷ ከቦታዋ መኖር አለመኖሯን እያሰለሰ ይሰልላታል፡፡ጠደፍ ጠደፍ እያለ ሠፊውን ጎዳና በሰጎን ቅልጥሞቹ እየመተረ ማቋረጥ ጀመረ፡፡…
Read 4420 times
Published in
ልብ-ወለድ
እሣት እንደናፈቀው ምድጃ ፊቱ ቀዝቃዛ ነው። አይኖቹ እሣት አይወረውሩም፡፡ ይልቅ በረዶ ይረጭባቸዋል፡፡ ጥርሶቹ ብዙ ጊዜ ባይገለጡም አንዳንዴ ለቀቅ ሲያደርጋቸው፣ ክርክም ብለው የተደረደሩ ናቸው፡፡ ግን የትምባሆ ጢስ ፈርሞባቸው ያን ያህል ትኩረት አይስቡም፡፡ መርመራ ዳንሣሞን ያለ መጥረቢያ ማየት ይናፍቃል፡፡ ጧት ሻይ ቤት፣…
Read 3896 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ተራሮች ጫፍ ላይ ጸጥታ ሰፍኗል” ዛፎች ሁሉ ረጭ ብለዋል፡፡ አዕዋፍ በዛፎቹ ላይ አሸልበዋል - ጠብቅ! አንተም አንድ ቀን እንዲህ ጸጥ ትላለህ!!!” የሚል የት እንዳነበብኩት የማላስታውሰው ጥቅስ በተደጋጋሚ በእዝነ ህሊናዬ አስተጋባ፡፡ “ጸጥ ትላለህ” ምን ማለት ነው? በዚህ ስገረም ይባስ ብሎ፣ ከእንቅልፌ…
Read 3935 times
Published in
ልብ-ወለድ
(ካለፈው የቀጠለ) ፍቅሯ ስላልወጣልኝ በአቋሜ ልፀና አልቻልኩም። ሌላ ጊዜ ጥቂት ቆይታ ደግሞ “ለጥፋቴ ይቅርታ ጠይቄ የለ? … ግንኙነታችንን ብንቀጥልና ባሌ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር፡፡ እንዲህ የምጠይቅህ ለሌላ ሳይሆን ስለምትወደኝ ነው፡፡” ፍቅር እንደገና! * * * ላንቺ፡- ስሜቴን መካድ እችላለሁ?! ……
Read 4413 times
Published in
ልብ-ወለድ