ልብ-ወለድ

Saturday, 12 March 2016 11:42

ተስፋ ልደቱ

Written by
Rate this item
(8 votes)
በርካታ እጆች … ጠንካራ ፈርጣማ እጆች! አካላቸው የማን እንደሆኑ የማይታዩ እጆች --- አንስተው ወደ ትልቁ በርሜል ከተቱት፤ በጠጅ ወደ ተሞላው በርሜል … እየቀዘቀዘው … ሽታው አፍንጫውን እየሞላው፣ እየተንሳፈፈ በደስታ ወደ ቢጫው ትንሽዬ ባህር … እያየ … እየዘቀጠ ----- ጫማው ልብሱ…
Rate this item
(7 votes)
(የመጨረሻው ክፍል) ፀጉሩን ተስተካከለ፤ መስተካከል ነበረበት። ፂሙን ተላጨ፤ አስፈላጊ አልነበረም፤ ጠዋት ተላጭቷል። አዲስ ነጭ ሸሚዝ ገዛ። ጫማውን አስጠረገ። ሱፉን አስተኮሰ። ሳሎኑን ለማሳመር ይህን ያህል ይበቃል። ጓዳውስ? ውስጡስ? ነፍሱን ለማስደሰት እራሱን ጋበዘ። ምን? ማንሀታን ቢራ። የት? የጨዋዎች መጠጥ ቤት። ስንት ጠጣ?…
Rate this item
(5 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)ልዝብ ፈገግታው ፊቱ ላይ እንዳለ፣ መልሱን አንስቶ ከቡና ቤቱ ፊት ለፊት፣ በሩ አጠገብ ወዳለው የስልክ ቁምሳጥን ሄደ። የዋይን ካምፕቤልን ቁጥር ደወለ።“ዋይን? ቻርለስ ግሪሻም ነኝ።”“አቤት?”“ቢሮህ መጥቼ ላገኝህ ፈልጌ ነበር?”“ይሄውልህ ግሪሻም ስማኝ፤ ተጨማሪ ገንዘብ ከሆነ የምትፈልገው የለም። ከሶስት ቀናት በኋላ የተወሰነ…
Rate this item
(5 votes)
ባንኮኒው እርጥብና የተጨማለቀ ነው። ልኡል ቻርለስ ሀኖቨር ግሪሻም የታች-ክንዱን ከፍ ያለውና ደረቁ ክፈፍ ላይ አድርጓል። ‘ስቴጅክራፍትን’ እያነበበ ነው ። ያለህ አንድ ሱፍ ከሆነና እሱም የነተበ ከሆነ ፣ ባንኮኒው ላይ ማሳረፍ ያለብህ ክርንህን ሳይሆን ፣ የታች-ክንድህን እንደሆነ ታውቃለህ። ስትቀመጥ አንድ ወይም…
Rate this item
(8 votes)
ይህ በዚህ እንዳለ፤ የፍቅረኞች ቀንን አስመልክቶ “የፍቅር ቀጠሮ” የተሰኘ ፕሮግራም ነገ በዋሺንግተን ሆቴል ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ ፕሮግራሙ በኢትዮ ኤቨንትስ አስተባባሪነት፣ “ኢስት አፍሪካን ታይገር ብራንድስ” ከዋሺንግተን ሆቴል ጋር በመሆን አዘጋጅተውታል ተብሏል፡፡ በምሽቱ ታዋቂ ድምፃውያን የሚያቀነቅኑ ሲሆን ጥንዶቹ በቀይ…
Rate this item
(5 votes)
IIIይህን ለምን እንደምጽፍ አላውቅም፡፡ ልጽፈው አልፈለግኩም፡፡ አቅምም ያለኝ አይመስለኝም፡፡ ለጆን ትርጉም አልባ ነገር እንደሚሆንበት አውቃለሁ፡፡ ምን እንደማስብና ምን እንደሚሰማኝ ግን በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ መንገር አለብኝ፡፡ አቤት ያኔ የማገኘው እፎይታ! የማባክነው አቅም ግን ከማገኘው እፎይታ ይልቃል፡፡ አሁን አሁን ለጉድ ሰነፍ…