ልብ-ወለድ

Saturday, 29 September 2018 14:47

ተዝካር

Written by
Rate this item
(13 votes)
ትናንትና የእናቴን ሁለተኛ ሙት ዓመት ተዝካር አወጣሁ፡፡ ከዚህ ወር መግቢያ ጀምሮ በተደጋጋሚ በህልሜ እየመጣች ስታስጨንቀኝ ነበር፡፡ ተዝካሯን እንዳወጣላት ማስታወሷ እንደሆነ ገብቶኛል!፡፡ ግና የሙት ዓመቴን ይረሳዋል ብላ በማሰቧ በጣም ተናድጃለሁ፡፡ እናቴ ትሙት በጣም ታዝብያታለሁ። በርግጥ እናቴም ቢሆን እውነት አላት፡፡ ደሞዜን የተቀበልሁ…
Rate this item
(2 votes)
ጃማይካዊቷ ዜላ ጌይል አፍሪካ ግሪፍትዝ በኢትዮጵያ መኖር ከጀመረች ከ8 ዓመታት በላይ ሆኗታል፡፡ በእንግሊዝ ሳውዝሃምፐተን ከሚገኘው ዩኒቨርስቲ ኦፍ ዊንቸስተር በዳንስ ሙያ ማሰትሬት ዲግሪዋን ያገኘች ሲሆን በዳንስ አሰልጣኝነት እና አስተማሪነት በሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ስኩል፤ በላዮንሃርት፡ በማያ እና በአንድነት አካዳሚዎች ስታገለግል ቆይታለች፡፡ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(3 votes)
 ‹‹… ሁሉም ነገር የመለማመድና የልምድ ጉዳይ ነው! አዲስ ነገር ሲመጣ ያስገርምሃል፣ ያስበረግግሃል ወይም ያስደነግጥሃል፡፡ ውሎ ሲያድርና ሲደጋገም ግን ልቦናህ ሌላ አዲስ ነገር ካልመጣ በቀር ለቀድሞው መደንገጡን ያቆማል!…››* * *ግድግዳዬ ላይ ካንጠለጠልኳት መስተዋት ፊት ለፊት ስቆም ብዙ ጊዜ የማየው እኔን ራሴን…
Saturday, 15 September 2018 00:00

ጡሩምባው

Written by
Rate this item
(7 votes)
 እጅግ ከተጐሳቆሉት የአዲስ አበባ መንደሮች መካከል በአንደኛው መንደር ውስጥ አቶ አደፍርስ ቁምላቸውና ወ/ሮ ሙሉ ገብሬ የሚባሉ እድሜ የጠገቡ አዛውንት ባልና ሚስት የጡረታ ደሞዛቸውና የፈጣሪ ስውር ክንድ በደገፈው አንድ ከግማሽ ጐጆአቸው ይኖራሉ፡፡ በአንደኛው ክፍል የሚገኘው ትልቅ የባልና ሚስት የሽቦ አልጋ አብዛኛውን…
Tuesday, 04 September 2018 09:33

ከንቱነት!

Written by
Rate this item
(8 votes)
 … ከንቱነት ምስኪንነትራሱን እንደመጥላትእሷንም እንደመጥላት … (ቅዠት … ቅዠት፣ …..ደበበ ሰይፉ)አለምንም እንደመጥላት … (እኔ!)ከእንጦጦ አለቶች ላይ ተቀምጬ እኔንና ጋሙዱን ቀደም አድርጌ አሰብኩ፡፡ የእኔንና የእርሱን የመሰሉ ሰዎች ታሪክ የለንም፡፡ ታሪክ ሳይሆን እንደ ስልቻ ያለፋነውና ረግጠን ያለፍነው ዕድሜ ነው ያለን። ከዚህ ህይወታችንና…
Saturday, 25 August 2018 13:24

ልዕለ ኃይል

Written by
Rate this item
(16 votes)
 የሆነ ቀን፤ በሆነ ምክንያት ድንገት ከመሰሎቹ ተለይቶ ሽቅብ እንደ ሸንበቆ የተመዘዘ ቤት፡፡ ቤቱን ከላይ የሲሚንቶ ወለል፤ ከታች የአቡጀዲ ኮርኒስ የሸፈናቸዉ ወፋፍራም ወራጅ እንጨቶች፣ ላይና ታች አድርገዉ፣ ሁለት ቦታ ከፍለውታል፡፡ አጠቃላይ የቤቱ እርዝማኔ ከአራት ሜትር ያልፋል። በዚህ ሎጋነቱ ምክንያት የታችኛው ቤት…