ልብ-ወለድ
አንዳንዴ ካልሆነ ጧት ወጥቼ ማታ ስለምገባ ከጐረቤቶቼ ጋር ብዙም ትውውቅ የለኝም፡፡ አልፎ አልፎ እያነበብኩ አሊያም እረፍት መውሰድ ፈልጌ ሳረፋፍድ ብቻ ግድግዳ የሚጋሩኝን ሰዎች የቤት ሠራተኛ ደጅ ላይ አገኛታለሁ፡፡ ወይ ምሥር ትለቅማለች አለዚያም በርበሬ ትቀነጥሳለች፡፡ ሲብስ ደግሞ ከሠል ታቀጣጥላለች፡፡ “እንደምን አደርክ?”…
Read 3116 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዓለምን ከንቱነት በያዝኩት ወንፊት አጥልዬ ማረጋገጥ ባልችልም፤ ልቤን ሳዳምጥ፤ እንደ ዘበት ዳብሶኝ ያለፈዉ እምክ አየሯ፤ ‹ከንቱ ናት› ሲል ሹክ አለኝ፡፡ ደርሼ የባህር በሬን ዘግቼ፣ እራሴን ከዓለም ነጠልኩ፡፡ መነጠሉ፤ መቋረጥ ሆኖ፤ ተሻግረዉ ካሉት ሁሉ ተቆራረጥኩ፡፡ ብዙም ሳይቆይ ግን ሲሻቸዉ በጀልባ፤ ሌላ…
Read 2661 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤ እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር…
Read 2727 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሁሉም ወንጀለኞች ልብ ደረታቸውን እየደበደበ በራሱ የሙዚቃ ስልት ሊደንስ ትንፋሻቸውን ዋጥ አድርገው በየተራ ገቡ፡፡ ፖሊሶቹ ሁለቱ ከፊት፣ ሁለቱ ከኋላ ሆነው ካስከተሏቸውና ከተከተሏቸው በኋላ አለቃ ወደሆነውና ከትከሻው ግራና ቀኝ ሶስት ኮከቦች ከደረደረው ሰው ፊት ቀረቡ፡፡ ሁሉም ልባቸው ተሰብሮ፣ ዐይናቸው በሰቀቀን ተቀፍድዶ…
Read 2567 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰውነቱ ላይ የሚፈስሰው ትኩስ ነገር እንደ ህልም ይታየዋል፡፡ የሆነ ሰመመን ውስጥ ገብቷል፡፡ በፊት የነበረበት የደመና ላይ እስክስታ የሚመስል ደስታ፣ የሚፈለቅቅ ሳቅ የለም፡፡ ከፊል እንባ፣ ከፊል ሳቅ ውስጥ የሚዋኝ ያህል ይሰማዋል፡፡ ያ ብቻ አይደለም፤ አንዳች ቁንጥጫ ነገር አጥንቱ ውስጥ ይሮጣል፡፡ አጠገቡ…
Read 2636 times
Published in
ልብ-ወለድ
ክብረት ይባላል ባለታሪኩ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ዕድሜው አርባዎቹን አጋምሷል፡፡ ከአዲሳባ በመቶዎች ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ የዞን ከተማ ውስጥ ነዋሪ ነው፡፡ በኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ወቅት አንድ እግሩን ያጣ ወታደር ነው፡፡ መኖሪያው ከወላጆቹ በወረሰው ቤት ለብቻው ሲሆን ወጣ ብሎ ከልብስ መሸጫ ሱቆች…
Read 2601 times
Published in
ልብ-ወለድ