ዜና
• ቅዱሳት መጻሕፍት በቅናሽ ዋጋ ለምእመናን ይቀርባሉ ተብሏል “መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ!” በሚል መሪ ቃል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንትና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርዕይ ከመጋቢት 16 እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል…
Read 450 times
Published in
ዜና
በቢጂአይ ኢትዮጵያ እና በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ መካከል ሲካሄድ የቆየው ሜክሲኮ የሚገኘው የቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ሽያጭ ድርድር፣ ውል ለማሰር ባለመቻሉ ሂደቱ መቋረጡ ተገልጧል፡፡ቢጂአይ ኢትዮጵያ ትላንት ባሰራጨው መግለጫ፣ የሽያጩ ውል የተቋረጠው ፤ በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በኩል ግብይቱን ለማጠናቀቅና የሽያጭ…
Read 811 times
Published in
ዜና
Read 656 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 March 2024 21:00
መንግሥትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አደራዳሪዎች ባሉበት ዳግም ሊነጋገሩ ነው
Written by Administrator
የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ አደራዳሪዎች በተገኙበት በቀጣይ ሳምንታት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ ዳግም ለውይይት ሊቀመጡ ነው ተባለ። የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መሰብሰቡንና የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ረዳኢ…
Read 1000 times
Published in
ዜና
የፒያሳ ነዋሪዎች በ3 ወራት ጊዜ ውስጥ አካባቢውን እንዲለቁ ተነግሯቸዋልበአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ፣ የፒያሳና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለልማት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የክፍለ ከተማው አስተዳደር ገልጿል።አስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ እንዳስታወቀው፤ ሁለቱን አካባቢዎች መልሶ በማልማትና ነዋሪዎችን በማስነሳት ዙሪያ ሰሞኑን ከነዋሪዎች ጋር…
Read 1531 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 March 2024 12:10
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንትን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ተባለ
Written by Administrator
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ”የሥራ መልቀቂያ አስገቡ“ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የባንኩ ባለድርሻ አካላት ገለጹ፡፡የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ሆኖም መረጃው ሙሉ በሙሉ ሃሰተኛ ነው…
Read 795 times
Published in
ዜና