ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት የዓባይ ግድብ 13ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀዉን የመታሰቢያ ቴምብር በዓሉን በማስመልከት በተዘጋጀዉ የፓናል ዉይይት መድረክ ላይ ይፋ አደረገ። የአባይ ግድብ የመታሰቢያ ቴምብሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣የዉሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና የአባይ ግድብ ማስተባበሪያ…
Rate this item
(3 votes)
ሃያኛው የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ያካሄደው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ የተከፈለ ካፒታሉን ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የባንኩ አዲሱ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ሺሰማ ሸዋነካ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን…
Rate this item
(2 votes)
በአማራ ክልልና በትግራይጊዜያዊ አስተዳደር መካከል የተከሰተው ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል። ሁለቱም ወገኖች በየፊናቸው ማስጠንቀቂያና መግለጫ እያወጡ ነው፡፡ የአማራ ክልል ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሀገሪቱን ና ሁለቱን ክልሎች ወደ ቀውስ ከሚያስገቡ ተግባራቱ እንዲቆጠብ አስጠንቅቋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ያወጣው መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ 500 ተሳታፊዎች ይወዳደራሉ የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከሳኦል ኩነቶች አዘጋጅ ጋር በትብብር ለሚያዘጋጁት የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ ኦፕን ቶርናመንት የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን፤ ውድድሩ ከሚያዚያ 19 እስከ ሚያዚያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ…
Rate this item
(0 votes)
በእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ፣ የወተት ላሞች እርባታና የወተት ማቀነባበሪያ ሥራ ላይ የተሰማራው ርሆቦት ኃ.የተ.የግል ማህበር፤የፊልም ተዋናይዋን አርቲስት ራሄል እንግዳን የእናት ወተት ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾማት፡፡በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ በሸራተን አዲስ በተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ርሆቦት ኃ.የተ.የግል ማህበርና አርቲስት ራሄል እንግዳ በጋራ…
Rate this item
(1 Vote)
• ”የቢጂአይ ኢትዮጵያ አመራር፣ ያሰርነውን ውልና የፍ/ቤት ትዕዛዝ ጥሷል” • ”የበለጸጉና የተደራጁ ኤጀንቶችን በአዳዲስ መተካት የሚል አዲስ ስትራቴጂ መጥቷል“ከተመሰረተ 14 ዓመት ገደማ ማስቆጠሩ የተነገረለት ቢጂአይ ኢትዮጵያ ኃ. የተ. የግል ወኪል አከፋፋይ አሰሪ ማህበር፤ በቢጂአይ ኢትዮጵያ አመራሮች ደረሱብኝ ያላቸውን በደሎች ለጋዜጠኞች…
Page 3 of 436