ዜና

Rate this item
(0 votes)
በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት ሰላማዊ ሰዎችን ከመግደል ጀምሮ የጦር ወንጀል ሳይፈጸም እንዳልቀረ ትናንት አርብ ባወጣው ሪፖርቱ ያመለከተው ሂውማን ራይትስዎች፤ ጉዳዩ በአፋጣ በገለልተኛ አካል እንዲያጣራ ጠይቋል።የሰብአዊ መብት ተቋሙ ትናንት ባወጣው ሪፖርቱ፤ ህዳር 10 ቀን 2013 ዓ.ም የኤርትራ ወታደሮችና…
Rate this item
(0 votes)
• በየቀኑ በአማካይ 12 ሰዎች በበሽታው ሕይወታቸውን እያጡ ነው • በ10 ቀናት ውስጥ 8 ሺ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል • በርካታ ፅኑ ህሙማን የመተንፈሻ መሳሪያዎች ወረፋ እየተጠባበቁ ነው • የግል ሆስፒታሎች በህሙማን ተጨናንቀዋል ተባለ የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ…
Rate this item
(0 votes)
በውጪ አገር የሚሠጡ ሕክምናዎችን በአገር ውስጥ ለመስጠት ያስችላል የተባለውና ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል ስራ ጀመረ።በቻይና ባለሀብት የተሠራው ሆስፒታሉ፤ በህብለሠረሰር ህክምና፣ በጭንቅላት ቀዶ ጥገናና በሽንት ቱቦ ህክምና በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ ህክምና ይሰጣል ተብሏል።ሆስፒታሉ…
Rate this item
(0 votes)
በ6 ወር ውስጥ 233 ሚ. ብር ገቢ ሲያደርግ 88 ሚ ብር ያልተጣራ ትርፍ አግኝቷል ላለፉት 127 ዓመታት ዓለም አቀፍ የፖስታ አገልግሎት በመስጠት ታሪክ ያለው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹን 6 ወራት በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ስራ…
Rate this item
(0 votes)
በመንግስት የልማት ድርጅቶች በኩል ምርቶችን ለህብረተሰቡ እንዲከፋፈል ይደረጋል ተብሏል፡፡በከፍተኛ መጠን አየናረ የመጣውን የሸቀጦች ዋጋ ለማረጋጋት የሚያስችል አዲስ አሰራር በጥቂት ቀናት ውስጥ ተግባራዊ እንደሚደረግና ከአለማቀፍ ኩባንያዎች የሚረከባቸውን ምርቶች በልማት ድርጅቶች በኩል ለህብረተሰቡ እንደሚከፋፈሉ ተገለፀ።የገንዘብ ሚኒስቴር በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሚኒስቴር ዴኤታው…
Rate this item
(1 Vote)
ብልፅግና ፓርቲም ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኑሮ ውድነቱን አጀንዳቸው አላደረጉትም። በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ የመጣው የዋጋ ንረት የህበረተሰቡን ኑሮን ክፉኛ እየተፈታተነው መሆኑን የኢኮኖሚ ባሙያዎች ገለጹ። የግብርና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊ በበኩላቸው፤ በምግብ ሸቀጦች ላይ የሚታየው የዋጋ ጭማሪ፣ በምርት ማነስ የተፈጠረ ሳይሆን፤…
Page 9 of 346