ዜና

Rate this item
(4 votes)
- እስካሁን በኢትዮጵያ የተመረመሩት 718 ሰዎች ብቻ ናቸው - ክልሎች ስርጭቱን ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እያወጡ ነው - 300ሺ የመንግስት ሠራተኞች ከቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ ታዝዟል - አንዳንድ ለይቶ ማቆያዎች ከፍተኛ ቅሬታ እየቀረበባቸው ነው - ኢሰመጉ ሰብአዊ መብቶችን ያላከበረ አያያዝ ታዝቤአለሁ…
Rate this item
(5 votes)
የፖለቲካ ድርጅቶች ተጨማሪ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጠይቀዋል በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመቋቋም መንግሥት ተጨማሪ ጠንካራ እርምጃዎችን እንዲወስድ የፖለቲካ ድርጅቶች የጠየቁ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የኮሮናን ሥርጭት ለመከላከል ኮሚቴ አቋቁሞ ብሔራዊ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን ትላንት ተጨማሪ አዳዲስ ውሳኔዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
የታገቱ የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያሉበትን ሁኔታ መንግስት በአስቸኳይ ለተማሪዎቹ ቤተሰቦች ግልጽ እንዲያደርግ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የጠየቀ ሲሆን የተማሪዎቹ ቤተሰቦች በበኩላቸው፤ የልጆቻቸው ጉዳይ ሰቀቀን እንደሆነባቸው መቀጠሉን ለአምነስቲ አስረድተዋል፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ልጆቻቸው የታገቱባቸውን ቤተሰቦች አነጋግሮ ባጠናቀረው ሪፖርቱ፤ የተማሪዎቹ ቤተሰቦች በከፍተኛ ጭንቀትና ፍርሃት…
Rate this item
(0 votes)
7.8 ሚሊዮን ያህል ተረጅዎች ያሏት ኢትዮጵያ በአገሪቱ የወረርሽኝ ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ታሳቢ ላደረገ የእርዳታ ስርጭት መዘጋጀት እንደሚገባ የረድኤት ድርጅቶች አሳሰቡ፡፡ መንግስት በርካታ ሰዎች እንዳይሰበሰቡ መመሪያ ማውጣቱን ተከትሎ እርዳታቸውን ሰብሰብ ብለው የሚቀበሉና በተጠጋጋ ሁኔታ በአንድ አካባቢ ሰፍረው ለሚገኙ ተረጂዎች ባለፉት…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የቀጣዩ ብሄራዊ ምርጫ ዕጣ ፈንታ ምን ይሁን በሚለው ጉዳይ ላይ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ድርጅቶች የቀረቡለት ሃሳቦች ላይ ተመስርቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታውቋል፡፡ ቀደም ብሎ ቦርዱ ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ከ45 የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የኮሮና ቫይረስ ስጋት በምርጫው…
Rate this item
(13 votes)
- ህብረተሰቡ ስርጭቱን ከሚያባብሱ ድርጊቶች ሊቆጠብ ይገባል - ለጤና ተቋማት የሚደርሱ ጥቆማዎች ከአቅም በላይ መሆናቸው እየተነገረ ነው - ቫይረሱ ከአልባሳትና ከጫማዎች ጋር ከቦታ ቦታ ሊዘዋወር ይችላል - መንገደኞች ትኩሳት የሚቀንሱ መድሃኒቶችን በመውሰድ ፍተሻ ሊያልፉ ይችላሉ ተብሏል - ወደ አገራችን አንመለስም…
Page 8 of 306