ዜና

Rate this item
(0 votes)
“አሁንም ግጭት ባሉባቸው ሥፍራዎች እርዳታ እየቀረበ አይደለም” መንግስት በትግራይ ለ4.2 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ እርዳታ ተደራሽ ማድረጉን የገለጸ ሲሆን አለማቀፍ ተቋማት በበኩላቸው፤ አሁንም እርዳታው በበቂ መጠን እየተዳረሰ አይደለም ብለዋል።ባለፉት ሳምንታት መንግስትና አለማቀፍ የረድኤት ድርጅቶች በትብብር ያቀረቡት የእለት ደራሽ እርዳታ 4.2 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
 በመጪው ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ቀን 2013 የሚካሄደውን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ፣ የሚነሱ ቅሬታዎችንና ውዝግቦችን የሚዳኙ 21 ችሎቶች መደራጀታቸው ተገለፀ።በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የህግ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የምርጫ ጉዳዮች የሚስተናገዱበትን ስነ-ስርዓት በተመለከተ ከህግ ባለሙያዎች ጋር ትናንት ውይይት አካሂዷል።በዚሁ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ከአንድ አመት በኋላ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕፃናት፣ ወላጅና አሳዳጊዎቻቸውበወረርሽኙ ምክንያት ከስራ ገበታቸው በመፈናቀላቸው ወይም የስራ ሰዓት በመቀነሳቸው ምክንያት ለከፋ ድህነት ተጋላጭ እንደሆኑ ሴቭ ዘ ችልድረን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ወረርሽኙ በቤተሰብ ላይ በሚያሳድረው ከባድ ተጽእኖ የተነሳም፣…
Rate this item
(0 votes)
በተደጋጋሚ መጠነ ሰፊ የሠብአዊ መብት ጥሰቶች ባጋጠመባቸው አካባቢዎች መንግስት የፀጥታ ሃይሉን ከወትሮ በተለየ እንዲያጠናክር ያሳሰበው ኢሠመጉ፤ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መባባስ የሃገሪቱን ህልውና እንዳይፈታተን እሰጋለሁ ብሏል፡፡በተለይ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋና በደቡብ ክልል በአማሮ ልዩ ወረዳ የተፈፀመው የጅምላ ግድያ ሃገሪቱ በአለም አቀፍ…
Rate this item
(1 Vote)
125 የግል ተወዳዳሪ እጩዎች ተመዝግቧል 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ይሳተፋሉ በዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ብልፅግና ኢዜማ፣እናት ፓርቲ ከፍተኛውን የእጩ ቁጥር ያስመዘገቡ ሲሆን ኦነግና ኤፌኮ በምርጫው የማይሳተፉ ፓሪዎች ሆነዋል፡፡ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ለምርጫው በአጠቃላይ ለፓርላማና ለክልል ም/ቤቶች 2432 እጩዎችን ሲያቀርብ፣ ኢዜማ 1385 እንዲሁም…
Rate this item
(5 votes)
“ካድሬዎቹ እጩዎቼን ከማስፈራራት እንዲቆጠቡ መንግስት ትዕዛዝ ይሰጥልኝ” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ በኦሮሚያ ክልል ከምርጫው እንዲወጣ የተለያዩ ጫናዎች እየተደረጉበት መሆኑን በመግለፅ በክልሉ መጪውን ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ሁኔታዎች እንደማይታዩ ገልጿል።ብልፅግና ኦሮሚያ ላይ ብቻውን ለመወዳደር አቅዶ እየሰራ ነው ያለው የፓርቲው…
Page 7 of 346